ዴር ሡልጣን፡- ዐሥር ነገሮች(ክፍል ሦስት)

ዴር ሡልጣን፡- ዐሥር ነገሮች(ክፍል ሦስት)
ከመቶ ዓመታት በፊት ወደ ኢየሩሳሌም የመጡ አባቶች

click here for pdf
ከዚህ በፊት ለኢየሩሳሌም ገዳማችን ሊደረጉ የሚገቡ ዐሥር ነገሮችን አቀርባለሁ ባልኩት መሠረት ሦስቱን አቅርቤያለሁ፡፤ አራተኛውን እነሆ
4. ጠንካራ የምልመላ መሥፈርት ይኑር
አባቶቻችን ወደ ኢየሩሳሌም ጉዞ ሲያደርጉ ሁለት ሺ ዓመት አልፏቸዋል፡፡ በየዘመናቱ ከአውሮፓና ከእስያ የመጡ ተጓዦችና ታሪክ ጸሐፊዎች የኢትዮጵያውያን መነኮሳትን የፈቃድ ድህነት፣ የጸሎት ትጋት፣ ተአምር አድራጊነት፣ ሊቅነት፣ መንፈሳዊነትና ፍጹማዊ ምናኔ በአድናቆት ጽፈውታል፡፡ እነዚያ መነኮሳት ወደ ቅድስት ሀ
...

Read more: ዴር ሡልጣን፡- ዐሥር ነገሮች(ክፍል ሦስት)

ሚ ላዕሌነ፤ ምን ገዶን?


<!--[if gte mso 10]> /* Style Definitions */ table.MsoNormalTable {mso-style-name:"Table Normal"; mso-tstyle-rowband-size:0; mso-tstyle-colband-size:0; mso-style-noshow:yes; mso-style-priority:99; mso-style-parent:""; mso-padding-alt:0in 5.4pt 0in 5.4pt; mso-para-margin:0in; mso-para-margin-bottom:.0001pt;...

Read more: ሚ ላዕሌነ፤ ምን ገዶን?

ከአባቶቻችን ለማግኘት የምንመኛቸው


ከአባቶቻችን ለማግኘት የምንመኛቸው
<!--[if gte mso 10]> /* Style Definitions */ table.MsoNormalTable {mso-style-name:"Table Normal"; mso-tstyle-rowband-size:0; mso-tstyle-colband-size:0; mso-style-noshow:yes; mso-style-priority:99; mso-style-parent:""; mso-padding-alt:0in 5.4pt 0in 5.4pt; mso-para-margin-top:0in;
...

Read more: ከአባቶቻችን ለማግኘት የምንመኛቸው

ጳውሎስ ኞኞ (1926-1984)

ጳውሎስ ኞኞ (1926-1984)

አዘጋጅ፡- ደረጀ ትእዛዙ
ኅትመት፡- 2006 ዓም
የገጽ ብዛት፡- 308
ዋጋ፡- 84 ብር
ስለ ታላቁ ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ፣ ደራሲና የታሪክ ሰው ጳውሎስ ኞኞ ታሪክ፣ ሥራዎችና ሀገራዊ አስተዋጽዖ የተጻፈ መጽሐፍ ነው፡፡ ደረጀ የጳውሎስ ጎረቤት ነበረ፡፡ ያደገውም እነ ጳውሎስ ሠፈር ነው፡፡ የልጅነቱ ትዝታ ስለ ጳውሎስ እንዲያጠና እንዳደረገው ይነግረናል፡፡ የጳውሎስን ሥራዎችና ስለ እርሱ የተጻፉ መዛግብትን አገላብጦ፤ ዛሬም በሕይወት ለታሪክ ቆይተው ያገኛቸውን የቅርብ ሰዎቹን አናግሮ ዙሪያ መለስ የሆነ ሥራ አቅርቦልናል፡፡ 
የጳውሎስን ጉዞ ከትውልድ መንደሩ እ
...

Read more: ጳውሎስ ኞኞ (1926-1984)