Upcoming Holidays

* ልደት ዋዜማና ሥርዓተ ቅዳሴ እሑድ ታኅሣሥ ፳፰ (Gena: January 6, from 6:00 pm)
* ጥር ሥላሴ - ዋዜማ ቅዳሜ ጥር ፬ (Annual Celebration of Holy Trinity: January 12, from 2:00 pm)፤ ማኅሌት እና ሥርዓተ ንግሥ እሑድ ጥር ፭ (January 13, from 2:00 am)
* ጥምቀት - ዋዜማ ቅዳሜ ጥር ፲፩ (Epiphany: January 19, from 4:00 pm)፤ ማኅሌት እሑድ ጥር ፲፪ (Epiphany: January 20, from 1:00 am)

በተጨማሪም አዲስ የተሾሙት የሀገረ ስብከታችን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ኤዎስጣቴዎስ (ዶ/ር) አቀባበል መርሐ ግብር የጥር ሥላሴ ዋዜማ ዕለት በርእሰ አድባራት ጽርሐ አርያም ቤተ ክርስቲያን ከዋዜማው ሥርዓት በኋላ ይካሄዳል።