[Part 1] በኮቪድ 19 የማኅበረሰብ ውይይት ቅዳሜ መጋቢት ፬ | Covid-19 Community Engagement SAT MAR 13, 2021

  • Print
ለኮቪድ መከላከያ የሚሰጠው ክትባት እንዴት ነው የሚሰራው? ከታላቁ ኢትዮጵያዊ የቫይሮሎጂ ተመራማሪ ፕሮፊሰር ጥላሁን ይልማ ትምህርቱን ይከታተሉ።
How does COVID vaccines work? Please watch the following detailed discussion on COVID Vaccination with Dr. Tilahun Yilma, Professor of Virology, Emeritus.