Attention Skyline Residents: Important Health Information

Attention Skyline Residents: Important Health Information

ማሳሰቢያ:  በ SHARE ፕሮግራም በደማቸውን ለተመረመሩ ነዋሪዎች

ከዲሴምበር 2010 እስከ ኤፕሪል 2014ጊዜውስጥ በSHARE  ስካይ ታወር አፓረትመንት ወስጥ ደሞ ከተመረመረ ወይም ደሙ የተመረመረ ማንኛውም ሰው የሚያውቁ ከሆነ ክሊኒክ መምጣት ይችላሉ፡፡  የሚኒሶታ ዩኒቨርሲቲ ነፃ የደም ምርመራ ለመስጠት ከኸልዝ ፓርትነርስ ጋር ስምምነት አድርጓል፡፡

ቅዳሜ ጁን 7:      10:00 a.m. እስከ 6:00 p.m.

HealthPartners Center for International Health

451 North Dunlap Street, St. Paul

ከ I-94 እና ሌክሲንግተን አጠገብ


በዲሴምበር 2010 እና በኤፕሪል 2014 መሃከል የሚኒሶታ ዩኒቨርስቲ ሼር ፕሮግራም የደም ስኳር ምርመራ ሴንት ፖል ከተማ በሚገኘው በስካይላይን ታወርስ ውስጥ አካሂዷል። በቅርቡ እንደተገለጸልን የደም ጠብታ ለማግኘት ጣቶች የተወጉበት መንገድ የተለያዩ ቫይረሶችን ሊያስተላልፍ የሚችል ዝቅተኛ እድል ሊኖረው ይችላል። 

የተለያዩ ጥያቄዎችን ለመመለስ በጎ ፈቃደኞች ከሼር ፕሮግራም ከሜይ 29 ቀን ጀምሮ በየቀኑ ለአንድ ሳምንት በስካይላይን ታወርስ ይገኛሉ።

ይሕ የአንድ ቀን ክሊኒክ በሚኒሶታ ዩኒቨርሲቲ እና በኸልዝ ፓርትነርስ ኢንተርናሽናል የጤና ማዓከል በጥምር ትብብር የተቀናጀ ነው።

በስፓኒሰሽ፣በሱማሌኛ፣በኦሮመኛ፣በአማረኛ እና በቬትናመኛ መረጃ ከፈለጉ በ1-888-883-8831 እና በ echominnesota.org. ያገኛሉ፡፡

Cholesterol ኮሌስተሮል

What Do My Cholesterol Levels Mean?

High blood cholesterol signals a higher risk of heart attack and stroke. That’s why it’s important to have your cholesterol levels checked regularly and discuss them with your doctor. 

የኮሌስተሮል መጠን / ቁጥር ምን ማለት ነው?

ከፍተኛ የኮሌስተሮል መጠን ለልብ በሽታና ለስትሮክ የማስጠንቀቂያ ምልክት ነው። ስለዚህም የኮሌስተሮል መጠንዎን በየጊዜው መለካትና ከዶክተርዎ ጋር መመካከር እጅግ አስፈላጊ ነው። 

Click here to read more ለተጨማሪ መረጃ እዚህ ይጫኑ