የጤና እንሹራንስ (Health Insurance) ከመምረጣችን በፊት ማወቅ የሚገቡን ሦስት ጠቃሚ ነገሮች፦
1ኛ- አራቱ የ "Metal" Health ጎራዎች
Bronze, Silver, Gold and Platinum
ፕላን ዓይነት |
ኢንሹራንስ |
ተጠቃሚ |
Bronze |
60% |
40% |
Silver |
70% |
30% |
Gold |
80% |
20% |
Platinum |
90% |
10% |
2ኛ ጠቅላላ ወጪና ኢንሹራንሱ የሚሸፍነው
ምንም እንኳን የሕክምና አገልግሎት ብናደርግም ባናደርግም በየወሩ የኢንሹራንስ ክፍያ (premium) መክፈላችን የግድ ነው። ስለዚህ ከራሳችን የምንከፍለው ይኖራል ማለት ነው (You pay out-of-pocket costs, including a deductible.) ሰለዚህ በራሳችን ኢንሹራንስ ሰንገዛ ማገናዘብ ካለብን አንዱ ነው ማለት ነው።
3ኛ ፕላን እና ኔትወርክ ዓይነት (Plan and Network type)
HMO, PPO, POS, and EPO
አንዳንድ የፕላን ዓይነት በማንኛውም ዶክተር ወይም ክሊኒክ መታየትና መጠቀምን ይፈቅዳል። አንዳንዱ ደግሞ በተወሰኑ ክሊኒኮች ቢቻ (within network) አገልግሎት ማግኘት ይፈቅዳል ወይም ክፍያው ይጨምራል። (if outside network.)
በወ/ት ዘመናይ ዘሪሁን