የአምላካችን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ተአምራት

በማቴዎስ፣ በማርቆስ፣ በሉቃስና በዮሐንስ ወንጌል ውስጥ።

 

ተራ.ቁ

የተፈጸሙት ተአምራት

ማቴዎስ

ማርቆስ

ሉቃስ

ዮሐንስ

የውኃው ወደ ወይን ጠጅ መለወጥ

----

----

----

፪፡፩

ብዙዎችን ከደዌና ከሕመም መፈወሱ

፬፡፳፫

፩፡፴፪

----

----

ለምጻም ሰውን እንደፈወሰ (አንድ)

፰፡፩

፩፡፵

፭፤፲፪

----

የመቶ አለቃውን አገልጋይ መፈወሱ

፰፡፭

----

፯፡፩

----

የጴጥሮስን አማት ስለመፈወሱ

፰፡፲፬

፩፡፳፱

፬፡፴፰

----

ነፋሱንና ባሕሩን ስለመገሰጹ

፰፡፳፫

፬፡፴፭

፰፡፳፪

----

አጋንንት ያደረባቸውን ስለመፈወሱ

፰፡፳፰

፭፡፩

፰፡፳፮

----

ሽባውን ሰው ስለመፈወሱ

፱፡፩

፪፡፩

፭፡፲፰

----

ደም ሲፈሳት የነበረችውን ሴት መፈወሱ

፱፡፳

፭፡፳፭

፰፡፵፫

----

የኢያኢሮስን ልጅ ከሞት ማስነሣቱ

፱፡፳፫

፭፡፳፪

፰፡፵፩

----

፲፩

ሁለት ዕውራንን ስለመፈወሱ

፱፡፳፯

----

----

----

፲፪

ጋኔን ያደረበትን ዲዳ ስለመፈወሱ

፱፡፴፪

----

----

----

፲፫

እጁ የሰለለቸችውን ሰው ስለማዳኑ

፲፪፡፲

፫፡፩

፮፡፮

----

፲፬

አምስት ሺህ ሕዝብ እንደመገበ

፲፬፡፲፭

፮፡፴፭

፱፡፲፪

፮፡፩

፲፭

በባሕር ላይ ስለመራመዱ

፲፬፡፳፪

፮፡፵፯

----

፮፡፲፮

፲፮

ሲሮፊኒቃዊቷን ሴት ልጅ ስለማዳኑ

፲፭፡፳፩

፯፡፳፬

----

----

፲፯

አራት ሺህ ሕዝብ እንደመገበ

፲፭፡፴፪

፰፡፩

----

----

፲፰

የሚጥል በሽታ ያለበትን መፈወሱ

፲፯፡፲፬

፱፡፲፬

፱፡፴፯

----

፲፱

በኢያሪኮ ሁለት ዕውሮችን መፈወሱ

፳፡፴

----

----

----

ርኩስ መንፈስ ያለበትን ሰው መፈወሱ

----

፩፡፳፫

፬፡፴፫

----

፳፩

ደንቆሮውንና ኮልታፈውን መፈወሱ(፩)

----

፯፡፴፩

----

----

፳፪

በቤተሳይዳ ዕውሩን ስለ መፈወሱ

----

፰፡፳፪

----

----

፳፫

ዕውሩን በርጠሜዎስን ስለመፈወሱ

----

፲፡፵፮

፲፰፡፴፭

----

፳፬

መረባቸው እስኪቀደድ ዓሣ ስለማስገኘቱ

----

----

፭፡፬

፳፩፡፩

፳፭

ናይን በምትባል ከተማ የሞተ ማስነሣቱ

----

----

፯፡፲፩

----

፳፮

ጎባጣዋን ሴት ስለመፈወሱ

----

----

፲፫፡፲፩

----

፳፯

ሆዱ የተነፋውን ሰው ስለመፈወሱ

----

----

፲፬፡፩

----

፳፰

አሥር ለምጻሞችን ስለመፈወሱ

----

----

፲፯፡፲፩

----

፳፱

የሊቀ ካህናቱን ጆሮ እንደፈወሰው

----

----

፳፪፡፶

----

የንጉሥ ቤት ሹም የነበረውን ልጅ መፈወሱ

----

----

----

፬፡፵፮

፴፩

በቤተሳይዳ ድውዩን ስለመፈወሱ

----

----

----

፭፡፩

፴፪

ከመወለዱ ጀምሮ ዕውር የነበረውን መፈወሱ

----

----

----

፱፡፩

፴፫

አልዓዛር ከሞት ስለ ማስነሣቱ

----

----

----

፲፩፡፴፰

አብርሃም ሰሎሞን 

ምንጭ፦ የመጽሐፍ ቅዱስ መዝገበ ቃላት