ከአባቶቻችን ለማግኘት የምንመኛቸው
- Details
- Category: Newsfeed
- Published on Tuesday, 03 June 2014 22:49
- Written by Super User
- Hits: 617
(በፀሐፊው ፈቃድ ከፌስቡክ ተወስዶ የተለጠፈ)፦ ዛሬግንቦት 27 የ30ኛውየእስክንድርያቤተክርስቲያንሊቀጳጳሳትአባዮሐንስየዕረፍቱመታሰቢያነው፡፡እንደሌሎቹየእስክንድርያቤተክርስቲያንፓትርያርኮችሁሉይህንንአባትምየትሩፋቱንናየዕውቀቱንዜናበሰሙጊዜበእስክንድርያአገርያለፍቃዱይዘውትሊቀጵጵስናሾሙት፡፡የዕለቱስንክሳር “ወደረሰድርሳናተብዙኃተወአቀመእግዚአብሔርበመዋዕሊሁቀርነቤተክርስቲያን” እንዲልበዘመነፕትርክናውምብዙድርሳናትንየደረሰናየቤተክርስቲያንንስልጣንያጸናአባትነው፡፡
በዚሁዕለትምየማርያምናየማርታወንድምየሆነውናጌታችንከሞትእንዳስነሳውበዮሐንስወንጌልምዕራፍ 11 ታሪኩበሰፊውየተጻፈውአልዓዛርየዕረፍቱመታሰቢያነው፡፡ይህአልዓዛርምጌታካስነሳውበኋላከሐዋርያትጋርየአጽናኝመንፈስቅዱስንጸጋየተቀበለእናበኋላምሐዋርያትእጅበመጫንበቆጵሮስአገርላይኤጲስቆጶስነትየሾሙትነው፡፡እርሱምመንጋውንበመልካምአጠባበቅጠብቆበሹመቱአርባዓመታትንኑሮበሠላምአረፈ፡፡ “አረፈ” የተባለለትምይኼኛውዕረፍቱእንጂወደእግዚአብሔርከመመለሱበፊት፣ለአገለግሎትከመጠራቱበፊት፣የመንፈስቅዱስንጸጋከመቀበሉበፊትእንዲሁምየተሰጠውንየክህነትአደራከመወጣቱበፊትየሞተው “ሞቱን” አይደለም፡፡
እንደቤተክርስቲያንልጅነታችንእኛምእነዚህንሶስትነገሮችንበአባቶቻችንዘመነፕትርክናለማየትእንናፍቃለን፡፡እነዚህምለፍቅረሢመትግድሳይኖራቸውነገርግንትሩፋታቸውናዕውቀታቸውብቻታይቶለቤተክርስቲያንይጠቅማሉተብለውሳይወዱበግድየሚሾሙ፣የተሾሙትለሥራመሆኑንአውቀውበቃልበመጽሐፍምዕመኑንበማስተማርየሚተጉ፣እንዲሁምበዘመነሢመታቸውሁሉየክርስቶስንመንጋበመልካምአጠባበቅየሚጠብቁኤጲስቆጶሳትንናሊቃለጳጳሳትን፡፡
ካህናትአባቶቻችንሳይወዱተገድደውበትሩፋታቸውናዕውቀታቸውብቻየተገባቸውሆነውኤጲስቆጶስነትሹመትየሚበቁበትንጊዜየማይናፍቅእውነተኛምዕመንየለም፡፡በእርግጥበአሁኑጊዜቦረዳገዳምንበአበምኔትነትእያስተዳደሩእንዳሉትአባትከአንዴምሁለቴለኤጲስቆጶስነትታጭተው “ተውኝእኔእዚሁጸሎትእያደረኩልኑር” ብለውእምቢያሉጥቂትደጋግእናቀናአባቶችበዘመናችንምቢኖሩምየቅዱስሲኖዶስጉባኤበመጣቁጥርሳይገባቸውለኤጲስቆጶስነትሹመትየሚቋምጡናለዚህምበሥራዘርፉየተሰማሩእበላባዮችንኪስእንደሚያደልቡበተደጋጋሚየምንሰማውለጆሮግንየሚሰሰቀጥጥወሬየቅዱስሲኖዶስጉባኤባልደረሰየምንልበትደረጃላይአድርሶናል፡፡
በተጨማሪምየእስክንድርያቤተክርስቲያንፓትርያርኮችንዜናዕረፍትስናነብየብዙሃኑ “በዘመኑምሕዝቡንበመልካምአጠባበቅጠብቆበሠላምአረፈ” ይላል፡፡የእኛስአባቶችምንያህልበበጎአጠባበቅጠብቀውንይሆን? እርግጥነውለእረኞቻችንየምናስቸግርበጎችእንኖራለን፡፡ነገርግንየእኛእረኞችየሆኑትእነዚህአባቶችስምንያህልያስቸገርነውንእኛንለማቃናትሞክረዋል? ለስንቶቻችንስአመጸኛነትድጋፍሰጪሆነዋል? ስንቶቻችንንከተሳሳትንበትመንገድመልሰውናል? ለስንቶቻችንስከመንገድፈቀቅማለትበአንድምበሌላምዓይነተኛምክንያትሆነዋል? ስንቶቻቸውስከእውነትጎንተሰልፈውመንጋውንበመልካምአጠባበቅበመጠበቅክፉዘመንንለማሳለፍተግተዋል? ስንቶቻቸውንየበጎቹንዘመንእጅግእንዲከፋባቸውአድርገዋል? ስንቶቻቸውስየተረከቡትንየእረኝነትአደራእናየገቡትንቃልአክብረዋል? ስንቶቻቸውስለእውነተኛቹአባቶችእንደሚገባበጸሎትበመትጋትመንጋቸውንከሚያገሳውአንበሳከዲያብሎስጠብቀዋል? ስንቶቻቸውስበምድርያለችየእግዚአብሔርመንግሥትለሆነችለቤተክርስቲያንንልዕልናበጽናትቆመዋል? ስንቶቻቸውስይህንንመንፈሳዊናሰማያዊእንዲሁምክርስቶሳዊኃላፊነትወደኃላችላብለውታል?
እንደአገባቡከሆነአባቶቻችንሊቃነጳጳሳትምዕመናንንከመባረክ፣የሚነበቡሕያዋንመጻሕፍናቸውናበኑሮአቸውከማስተማርምአልፈውተቀድተውከማያልቀውዕውቀታቸውደካሞችንየምያበረቱበትንድርሳናትቢደርልንምኞታችንነው፡፡በተለይከቁጥራቸውማነስናከምዕመናንብዛትአንጻርበአካልአግኝተውትምህርታቸውንለመከታተልለማይችሉትእንዲሁምአረፍተዘመንከገታቸውበኋላለሚመጣውትውልድሕያውትምህርትአበርክተውቢያልፉምንኛደስባለንነበር፡፡ነገርግንየኢትዮጵያቤተክርስቲያንእስካሁንስድስትያህልፓትርያርኮችንየሾመትቢሆንምከሌሎችአቢያተክርስቲያናትአባቶችአንጻርእነዚህአባቶችያበረከቱትድርሳናትእናመጻሕፍትእዚህግባየሚባሉአይደሉም፡፡ለአብነትያህልበአርባዓመትዘመነፕትርክናቸውብጹዕወቅዱስአቡነሲኖዳሳልሳዊካበረከቱትለቁጥርከሚታክቱመጻሕፍትአንጻርሃያአመታትንበመንበሩበተቀመጡትበብጹዕወቅዱስአቡነጳውሎስየተደረሰያነበብኩትንአንድምመጽሐፍአላስታውስም፡፡በእርግጥየቀድሞዎቹንባላውቅምአሁንያሉትሌሎችኤጲስቆጶሳነትንጨምሮብዙዎቹየእኛአባቶችየአስተዳደርሥራላይብዙትኩረትየሚደርጉሆነዋል፡፡እንዲያውምፓትርያርኮቹማደብዳቤመጻፍናመግለጫመስጠትንዋናሥራቸውያደረጉይመስላሉ፡፡ነገርግንጌታበመጨረሻሲመጣእኛንምዕመናንንስንትመግለጫቸውንእንደሰማን፣ስንትደብዳቤአቸውንእንዳነበብንወዘተእንደማይጠይቀንናዋጋእንደማይሰጠንሁሉእኒህአባቶቻችንምበዚህድርጊታቸውአይመዘኑም፡፡ይልቁንምመንጋውንምንያህልከመናፍቃንናከቀሳጥያንእንዲሁምከዘመኑአላውያንጠብቃችኋል? ምንያህልስየሕይወትምግብመግባትኋቸዋል? ተብለውመጠየቃቸውአይቀርም፡፡ለሁሉምቸሩእግዚአብሔርይህንመልካምምኞታችንንእንዲሰጠንአጥብቀንልንለምነውይገባል፡፡