በባለፈው እትም ላይ ከማርቆስ ወንጌል ለወጣው ጥያቄ መልስ፦ (የአሥራ ስድስቱም ጥያቄዎች መልስ በማርቆስ ወንጌል ላይ በእያንዳንዱ ምእራፍ ላይ ስለሚገኝ የመልሱን ቦታ ፈልጋችሁ ብታነቡት መጽሐፍ ቅዱስን ለማወቅ ያስችላችኋል።)

 

 

) መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ

፱) ጴጥሮስ፣ ያዕቆብ፣ ዮሐንስ፣ ሙሴና ኤልያስ

) ስለ ሐዋርያት

፲) ያዕቆብና ዮሐንስ

) አምላካችን ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ

፲፩) በማንም ላይ አንዳች ቢኖርባችሁ ይቅር በሉት። እናንተ ግን ይቅር ባትሉ በሰማያት ያለው አባታችሁም ኃጢአታችሁን ይቅር አይላችሁም።

) ሐዋርያት

፲፪ ሰዱቃውያን

) ጴጥሮስ፣ ያዕቆብና ዮሐንስ

፲፫ ጴጥሮስ፣ ያዕቆብ፣ ዮሐንስና እንድርያስ

) ሔሮድስ

፲፬ ሊቀ ካህናቱ

) ክፉ አሳብ፥ ዝሙት፥ መስረቅ፥ መግደል፥ ምንዝርነት፥

    መጐምጀት፥ ክፋት፥ ተንኰል፥ መዳራት፥ ምቀኝነት፥

    ስድብ፥ ትዕቢት፥ ስንፍና

፲፭ በርባን

 

) ቅዱስ ጴጥሮስን

፲፮ መግደላዊት ማርያም