- Written by አቶ አብርሃም ሰሎሞን
አሥራ አምስቱን ጥያቄዎች ከላይ ወደ ታች፣ ከታች ወደ ላይ፣ ወደጎን እና ከላይ ወደታች ያሉትን መልሶች ከሰንጠረዡ ላይ በመክበብ መልሱን ይስጡ።
አ |
ብ |
ር |
ሃ |
ም |
ና |
ኢ |
ያ |
ኢ |
ቅ |
ት |
ቡ |
ገ |
ና |
ት |
ና |
ኤ |
ል |
ያ |
ድ |
ዕ |
ቅ |
ነ |
ደ |
ቀ |
መ |
ዘ |
ሙ |
ሱ |
ስ |
ቢ |
ድ |
ቢ |
ማ |
ዝ |
ሙ |
ካ |
ገ |
ር |
ት |
ተ |
ስ |
ዩ |
ተ |
ቲ |
ር |
ር |
ዳ |
ስ |
ድ |
ኛ |
ት |
ኤ |
ሳ |
ው |
ያ |
ያ |
መ |
ያ |
ን |
ዓ |
ኤ |
ል |
ሙ |
ሴ |
ስ |
ስ |
ቆ |
ይ |
ግ |
ይ |
ል |
ሳ |
ሙ |
ኤ |
ል |
ድ |
ሮ |
ሣ |
ል |
ን |
ሳ |
ዕ |
ጣ |
ለ |
ኤ |
ስ |
ን |
ኢ |
ማ |
ሆ |
ቤ |
ት |
ሳ |
ው |
ል |
ም |
ቶ |
ዩ |
ር |
አ |
ጥ |
ፍ |
ት |
ሬ |
ያ |
ኦ |
ስ |
ቢ |
ያ |
ሆ |
ሣ |
ዕ |
ና |
ፈ |
ስ |
ን |
ቀ |
ነ |
ም |
፩- ስድስተኛው የኢትዮጵያ ቅዱስ ፓትርያርክ
፪- ካህኑ የመጥምቀ መለኮት አባት
፫- የነቢዩ ኤልያስ ደቀ መዝሙር
፬- በቃና ዘገሊላ ያማለደችው እናት
፭- የቅዱስ ጳውሎስ ስም በጌታችን ከመጠራቱ በፊት
፮- በመምሬ አድባር ዛፍ ሥር እግዚአብሔር የተገለጠለት
፯- ስምንተኛው የዐቢይ ጾም ሳምንት
፰- እግዚአብሔርን ከፍ ባለ ዙፋን ላይ ተቀምጦ ያየው ነቢይ
፱- ጌታችን ከበለስ ዛፍ ሥር አየሁህ ያለው
፲- በካህኑ ዔሊ ፊት ሲያገለግል የነበረው ብላቴና
፲፩- ጌታችን በዲያብሎስ የተፈተነበት ገዳም
፲፪- የጌታዬ እናት ወደኔ ትመጣ ዘንድ እንዴት ይሆናል ያለች
፲፫- እግዚአብሔር ከሚጠላቸው ፮ ነገሮች አንዱ(መጽ.ምሳሌ)
፲፬- የቅዱስ ጴጥሮስ የቀደመ ስሙ
፲፭- በሙሴ እግር የተተካው
በአቶ አብርሃም ሰሎሞን