የአብነት ትምህርት ቤት እርዳታ ፕሮጀክት ማመልከቻ (2025)
Request for Proposal የአብነት ትምህርት ቤት እርዳታ ፕሮጀክት ማመልከቻ እዝህ ይጫኑ!
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የርእሰ አድባራት ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል (Minneapolis, MN)
የቤተ ክርስቲያናችን የምግባረ ሠናይ(በጎ አድራጎት)እና ጤና አገልግሎት ክፍል በ፳፻፲፯ ዓ.ም. ስር በተያዘው እቅድ መሰረት የአብነት
ትምህርት ቤቶችን ለመርዳት የ$2ሺ ዶላር በጀት በአጠቃላይ ጉባኤ መፈቀዱ ይታወሳል። ይህንን እቅድ ለመተግበር እንዲያስችል ምዕመናን እና ካህናት የተሟላ ሀሳብ/ፕሮጀክት (project proposal) እንዲያቀርቡ ክፍሉ በትህትና ይጠይቃል።
ክፍሉ ፕሮጀችት ማመልከቻዎችን ከሰበሰበ በኋላ፦
1. የቤተ ክርስቲያናችንን ራዕይ የሚያሟላውን (25%)፣
2. በስራ የሚውለውን ገንዘብ ተከታትሎ ሪፖርት ማድረግ የሚችል የአስፈጻሚ ብቃት ያለውን(25%)፣
3. ሰፊ ተደራሽነት ያለውን(25%) እና
4. የሚቀርፈውን ችግር እና ለአስተዳደር የሚውለውን የገንዘብ መጠን (25%) ግምት ውስጥ በማስገባት በኮሚቴ ተገምግሞ
እና በሰበካ ጉባኤው ውሳኔ የተመደበውን በጀት ለተመረጠው ፕሮጀክት ያውላል።
በዚህም መሰረት ፕሮጀክት እንዲያቀርቡ
እየጠየቅን፤ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቀጥታ የሚመልስ የተሟላ ማመልከቻ ከFebruary 2, 2024 (እኤአ) 11:59pm በፊት በዚህ ቅጽ እንዲያቀቡ በትህትና እንጠይቃለን።
የአርብ ተከታታይ የሃይማኖት ትምህርት ምዝገባ ቅጽ Friday Faith Education Program Registration (NOW FULL)
Now Full: Please monitor the website regularly, follow announcements at Church or on Viber for future registration opportunities.
Availability
ክፍል ክፍት ቦታዎች/Open Spot
1-2 --> 9
3-4 --> 2
5-6 --> 3
7-8 --> 2
9-12 --> 13