COVID Community Engagement (Webinar on Mental Health and Youth) Session 5
COVID Community Engagement -- Saturday, January 30, 2021
Event Details
Please Share and Attend on YouTube or Zoom
በኮቪድ 19 ክትባት ዙርያ የሚደረግ የማኅበረሰብ ውይይት
ተጋባዥ እንግዳ ዲያቆን ዶ/ር ፍቃደሥላሴ ሄኖክ
Topic: COVID-19 Community Engagement with Dn. Dr. Fikadesillasie Henok on Vaccine
የ ኮቪድ-19 ክትባት መረጃ
የ ቪኮድ 19 ክትባትን አሁን መከተብ የሚችለው ማነው?
እድሜያቸው 65 እና ከዛ በላይ የሆኑ የሚኔሶታ ነዋሪዎች
ከቅድመ መዋእለ ሕጻናት እስከ 12ኛ ክፍል አስተማሪዎች
መዋእለ ህጻናት ውስጥ የሚሰሩ ሰራተኞች
አስተማሪዎችና የመዋእለ ሕጻናት ሰራተኞች - ቀጣሪዎቻችሁ የክትባት ተራችሁ ደርሶ እስኪያሳውቋችሁ ድረስ ቀጠሮ ለመያዝ እትሞክሩ።
-------
ቀጠሮ ለመያዝ መስፈርቱ ምንድነው?
ሐኪምዎ ጋር ቀጠሮ መያዝ ለጊዜው ወደ ሃኪምዎ እንዲደውሉ አይመከርም። ሃኪምዎ የጤና ጥበቃ ባወጣው መመሪያ ተራዎ ሲደርስ ያሳውቅዎታል።
በጊዜያዊ የማህረሰብ ክትባት ጣቢያ መከተብ ከፈለጉ ከ January 19 እኩለ ቀን ጀምሮ በስልክ ቀጠሮ መያዝ ይቻላል።
Read more: የ ኮቪድ-19 ክትባት መረጃ