• Skip to content
  • Jump to main navigation and login

Nav view search

Navigation

Search

You are here: Home
  • Home
  • The Church
    • Clergy
    • Administration
    • Contact Us
    • Brief History
    • Bylaws
  • Sunday School
    • Leadership (የስራ አመራር)
    • Choir (መዝሙር ክፍል)
    • Education (ትምህርት ክፍል)
      • Meskel
      • Poetry
      • Religious Articles
  • Health/Social Services
    • Faith Community Nursing
    • Mentoring
    • Social Services
  • Announcements
  • Donate
  • 5k
  • Forms
  • Scholarship
  • Old Articles
  • Media
    • Live Streaming
    • Video
    • PIcture
      • Journey
      • Holy Trinity Ark Arrival
      • Hamle Selassie
      • 2014 Kidist Selassie 5k
      • 2014 Meskel
      • Drama: የቃዴስ ምድር
      • Church Rebuilding
      • Consecration Aug 1/2, 2015
      • 2015 Kidist Selassie 5k
    • Filseta Timihir
  • ኖቭል ኮሮናቫይረስ COVID19
  • GIVE +
  • Employment Opportunities
  • Youth and Parent Programs
    • Saturday Language Education
    • Youth Development Program
    • Parent and Family Program
    • English Service Program
    • Friday Faith Education Program
    • Education Program

Donate

Donate Your Vehicle

Click here to donate your vehicle

COVID-19 Info ኮሮና ወረርሽኝ ግንዛቤ


Tserha Aryam Monthly Newsletter


Abune Zekarias Scholarship

Latest Articles

  • መዝሙር (ለተክለ ሃይማኖት ጻድቅ) May 26, 2024 (First Mezmur)
  • መዝሙር (ኑ እንቅረብ) April 21, 2024 (First Mezmur)
  • መዝሙር (እያለፈ ነው ዘመኔ) April 14, 2024 (Second Mezmur)
  • መዝሙር (በሥራዬ የት ይሆን መግቢያዬ) April 14, 2024 (First Mezmur)
  • መዝሙር (እግዚአብሔር ሆይ እወድሃለሁ) March 31, 2024 (First Mezmur)

News and Blogs

Latest Events

No events
  • በሰንበት እና በዘወትር ቅዳሴ አገልግሎት ከምዕመናንም ዘንድ ሊደረግ ስለሚገባው ጥንቃቄ (COVID-19 Church Opening Guidelines)
    በሰንበት እና በዘወትር ቅዳሴ አገልግሎት ከምዕመናንም ዘንድ ሊደረግ ስለሚገባው ጥንቃቄ (COVID-19 Church Opening Guidelines)
  • የዓርብ ሰርክ ጉባኤ (Friday Spiritual Assembly)
    የዓርብ ሰርክ ጉባኤ (Friday Spiritual Assembly)
    Tserha Aryam Live on YouTube
  • COVID Hotline ስለኮቪድ መረጃ ለማግኘት ይደውሉልን
    COVID Hotline ስለኮቪድ መረጃ ለማግኘት ይደውሉልን
    HOTLINE: 612-254-1961
  • Electronic Giving
    Electronic Giving
    Click here to make donations
  • Mentoring
    Mentoring
    Tserha Aryam Mentoring and Tutoring Program
Previous Next Play Pause
12345

የቤተ ክርስቲያን ተደረሽነት ፕሮጀክት ማመልከቻ (2025)

Request for Proposal የቤተ ክርስቲያን ተደረሽነት ፕሮጀክት ማመልከቻ እዝህ ይጫኑ!
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የርእሰ አድባራት ጽርሐ አርያም ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል (Minneapolis, MN)

የቤተ ክርስቲያናችን የምግባረ ሠናይ(በጎ አድራጎት)እና ጤና አገልግሎት ክፍል በ ፳፻፲፯ ዓ.ም. በተያዘው እቅድ መሰረት በኢትዮጵያ የሚገኙ እርዳታ የሚያስፈልጋችውን አብያተ ክርስቲያናት ለመርዳት የ$2ሺ ዶላር በጀት በአጠቃላይ ጉባኤ መፈቀዱ ይታወሳል። ይህንን እቅድ ለመተግበር እንዲያስችል ምዕመናን እና ካህናት የተሟላ ሀሳብ/ፕሮጀክት (project proposal) እንዲያቀርቡ ክፍሉ በትህትና ይጠይቃል።

ክፍሉ ፕሮጀችት ማመልከቻዎችን ከሰበሰበ በኋላ፦
1. የቤተ ክርስቲያናችንን ራዕይ የሚያሟላውን (25%)፣
2. በስራ የሚውለውን ገንዘብ ተከታትሎ ሪፖርት ማድረግ የሚችል የአስፈጻሚ ብቃት ያለውን(25%)፣
3. ሰፊ ተደራሽነት ያለውን(25%) እና
4. የሚቀርፈውን ችግር እና ለአስተዳደር የሚውለውን የገንዘብ መጠን (25%) ግምት ውስጥ በማስገባት በኮሚቴ ተገምግሞ እና በሰበካ ጉባኤው ውሳኔ የተመደበውን በጀት ለተመረጠው ፕሮጀክት ያውላል።

በዚህም መሰረት ፕሮጀክት እንዲያቀርቡ እየጠየቅን፤ የሚከተሉትን ጥያቄዎች በቀጥታ የሚመልስ የተሟላ ማመልከቻ ከ June 1, 2025 (እኤአ) 11:59pm በፊት በዚህ ቅጽ እንዲያቀቡ በትህትና እንጠይቃለን።

Abune Zekarias Scholarship 2025

CLICK HERE TO ACCESS APPLICATION

INTRODUCTION
The Abune Zekarias Scholarship Fund was established by the R’ese Adbarat Tserha Aryam Kidist Selassie Cathedral EOTC to provide financial assistance to high-school seniors who are members of the TAKS church and will be a freshman at an accredited college/university in the coming Fall Semester. Scholarship fund from the Abune Zekarias Scholarship is available in competition among qualifying students based on financial need, academic excellence, commitment to church services, and response to essay question.

Read more: Abune Zekarias Scholarship 2025

Tserha Aryam Live

Please click below to partake in service or find out the next upcoming service that is available virtually.

More Articles...

  1. Hosanna 2025
  2. New Church Building
  3. የአብነት ትምህርት ቤት እርዳታ ፕሮጀክት ማመልከቻ (2025)
  4. Meet the Engineers: Registration

Page 1 of 117

  • Start
  • Prev
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • 8
  • 9
  • 10
  • Next
  • End