አድልዎ ሕግን የሚፃረር ነው


አድልዎ ሕግን የሚፃረር ነው። በሰብዓዊ አገልግሎት መሥሪያ ቤት አድሎአዊ የሆነ ሁኔታ ተፈጽሞብዎት ከሆነ የመድልዎ ቅሬታ ቅጽ ሞልተው የማቅረብ መብት አለዎት። መብትዎን የሚነካ ቅሬታ ካጋጠመዎ ከሚከተሉት መሥሪያ ቤቶች ማንኛቸውንም በቀጥታ ማነጋገር ይችላሉ።
Click below to learn more
አድልዎ ሕግን የሚፃረር ነው?

ሁለተኛው የኮቪድ-19 የማጎልበቻ ክትባት


በመጋቢት ወር 2022 የበሽታ መለላከያ ማዕከል (CDC) የኮቪድ-19 የክትባት መመሪያዎችን አሻሽሏል። ይኸውም መሥፈርቱን ሊያሟሉ የሚችሉ እና በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ሰዎች ሁለተኛውን የማጎልበቻ ክትባት መውሰድ ይችላሉ የሚል ነው። ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ከሆነ ሁለተኛውን ክትባት በፈቃድዎ አሁኑኑ ማግኘት ይችላሉ። ክትባቱ የሚያስገኘውን ጥቅምም ሆነ ጉዳት አውቀው ክትባቱን መውሰድ ይችላሉ። የእርስዎን የጤንነት ሁኔታ የሚከታተለው የጤና ጣቢያ ስለ ክትባቱ ያለውን ሁኔታ ያስረዳዎታል። ሁለተኛውን የማጎልበቻ ክትባት ለመውሰድ የሚያስችሉ ጉዳዮች ከዚህ የሚከተሉት ናቸው፦
ሁለተኛውን የኮቪድ-19 የማጎልበቻ ክትባት

በሚኒሶታ የቤት ባለቤቶች የሚታገዙበት መልካም ዜና


በሚኒሶታ የቤት ባለቤቶች የሚታገዙበት (THE HOMEHELPMN) የርዳታ መርሐ-ግብር ማክሰኞ ግንቦት 17, 2022 ርዳታ ለሚሹ ሁሉ ማመልከቻዎችን መቀበል ይጀምራል። የማመልከቻ መቀበያ ጊዜው እስከ ዓርብ ሰኔ 17, 2022 ድረስ ይቆያል። በመሆኑም የቤት ባለቤቶች ለማመልከት ጊዜ መውሰድ አያስፈልጋችሁም።
Click below to learn more
በሚኒሶታ የቤት ባለቤቶች የሚታገዙበት መልካም ዜና

COVID Vaccination ስለ ኮቪድ-19 ክትባት


በኮቪድ-19 ክትባት በቀላል ሊታለፍ የሚችል የጥንቃቄ መግለጫ አይኖርም።
 የኮቪድ-19 ክትባቶች እንደ ሌሎች ክትባቶች አስፈላጊውን የጥንቃቄ ደረጃዎች እና ጥናቶችን ያለፈ ነው። የሕክምና አጥኚዎች ክትባቱ በቶሎ እንዲሰጥ ማድረግ የቻሉት ከፌዴራል መንግሥት ቀደም ተብሎ ለጥናት ወጪ የተደረገ ገንዘብ በመኖሩ ነው።
Click below to learn more
ስለ ኮቪድ-19 ክትባት

Mental Health 2 (የአእምሮ ጤና 2)


ከድብት ለመከላከል የሚያስችሉ ጤናማ ዘዴዎች፦
በኮቪድ-19 የወረርሽኝ ጊዜ መደበት፣ ስጋት፣ ኃዘን እና ጭንቀት የተለመዱ ናቸው። ከዚህ በታች ያሉት መንገዶች እርስዎን፣ ሌሎችን እና በማኅበረ-ሰብ ውስጥ ያሉትን ነዋሪዎች ድብትን እንዴት መቋቋም እንደሚችሉ ያስረዳሉ፦
Click below to learn more
ሰውነትዎን ይጠብቁ፦