COVID Hotline ስለኮቪድ መረጃ ለማግኘት ይደውሉልን

ስለኮቪድ ማወቅ የሚፈልጉት መረጃ አለ?
በሚኒሶታ ምን አይነት እርዳታ እና የት ማግኘት እንደሚችሉ ጥያቄ አለዎት?
በዚህ ስልክ ይደውሉልን 612-254-1961
ይህን አገልግሎት በአማርኛ በኦሮምኛ እና በትግርኛ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ:: በስቴቱ ውስጥ የሚገኙትን መረጃዎች መስጠት እንችላለን::
በሚኒሶታ ለሚገኙ ወገኖች መልእክቱን አስተላልፉልን::