ኖቭል ኮሮናቫይረስ COVID-19 Resource Page

Tserha Aryam Faith Community Health Program (FCHP) COVID-19 Resource page

ጥያቄና ጠቃሚ የእርዳታ ምንጮች ለማወቅ ለማግኘት

የምግባረ ሰናይ አገልግሎት ክፍል ሃላፊ፦ ወ/ሮ ጽዮን ፈቃደን በ 651 233 4493 ይደውሉ

ጤናን የተመለከተ ጥያቄ፦ ወ/ሮ ተድባበወርቅ ሙሉጌታ (ነርስ) በ 612 296 2757 ይደውሉ
ወይም አቶ ይስሐቅ ሙላቱ (ነርስ) በ 952 393 8547 ይደውሉ

የማህበረሰብ ግኑኝነትን በተመለከተ፦ ወ/ሮ መንበረ ሞላን በስልክ ቁጥር 612 839 2797 ይደውሉ