ሁለተኛው የኮቪድ-19 የማጎልበቻ ክትባት


በመጋቢት ወር 2022 የበሽታ መለላከያ ማዕከል (CDC) የኮቪድ-19 የክትባት መመሪያዎችን አሻሽሏል። ይኸውም መሥፈርቱን ሊያሟሉ የሚችሉ እና በተለያየ ሁኔታ ውስጥ ላሉ ሰዎች ሁለተኛውን የማጎልበቻ ክትባት መውሰድ ይችላሉ የሚል ነው። ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መሥፈርቶች የሚያሟሉ ከሆነ ሁለተኛውን ክትባት በፈቃድዎ አሁኑኑ ማግኘት ይችላሉ። ክትባቱ የሚያስገኘውን ጥቅምም ሆነ ጉዳት አውቀው ክትባቱን መውሰድ ይችላሉ። የእርስዎን የጤንነት ሁኔታ የሚከታተለው የጤና ጣቢያ ስለ ክትባቱ ያለውን ሁኔታ ያስረዳዎታል። ሁለተኛውን የማጎልበቻ ክትባት ለመውሰድ የሚያስችሉ ጉዳዮች ከዚህ የሚከተሉት ናቸው፦
ሁለተኛውን የኮቪድ-19 የማጎልበቻ ክትባት