መዝሙር (ሀያል ሀያል) February 18, 2018


 ሀያል ሀያል/6/
 ሰዳዴ ሳጥናኤል/2/ሀያል ገባሬ ሀይል

ባህራንን የረዳው ተላፊኖስን ያዳነው
መላኩ ሚካኤል ነው/2/የሞቱን ደብዳቤ የለወጠው

 ሀያል ሀያል/6/
 ሰዳዴ ሳጥናኤል/2/ሀያል ገባሬ ሀይል

በእደ ረበናት/4/ሶስናን ያዳናት/2/
ሚካኤል መላከ ምህረት

 ሀያል ሀያል/6/
 ሰዳዴ ሳጥናኤል/2/ሀያል ገባሬ ሀይል

ዲያቢሎስን ያዋረደው በእሳት ሰይፍ የቀላው/2/
ሚዛንህ ትክክል ነው/2/ሚካኤል ግብርህ ድንቅ ነው

 ሀያል ሀያል/6/
 ሰዳዴ ሳጥናኤል/2/ሀያል ገባሬ ሀይል

በሀዘን በትካዜ ያለሁትን ብላቴና/2/
አፅናናኝ አረጋጋኝ/2/ሚካኤል ሊቀ ደብረሲና