መዝሙር (ሰማይ ተከፈተ) March 3, 2024 (First Mezmur)

ሰማይ ተከፈተ
==============
 ሰማይ ተከፈተ ደስ ይበለን
 ማሕሌት ተሰማ ደስ ይበለን
 ዛሬ ተከበናል ደስ ይበለን
 በመለኮት ግርማ ደስ ይበለን/2/

አምላካችን አንጻን እንጸልያለን
በእግዚያብሔር ቅዱሳን በግርማ ተከበን/2/

 ሰማይ ተከፈተ ደስ ይበለን
 ማሕሌት ተሰማ ደስ ይበለን
 ዛሬ ተከበናል ደስ ይበለን
 በመለኮት ግርማ ደስ ይበለን/2/

ከሰማይ ተሰማ የመላክት መዝሙር
የሰላም የደስታ የእውነት የፍቅር/2/

 ሰማይ ተከፈተ ደስ ይበለን
 ማሕሌት ተሰማ ደስ ይበለን
 ዛሬ ተከበናል ደስ ይበለን
 በመለኮት ግርማ ደስ ይበለን/2/

ደመና ከበበ ድንግል ተደሰተች
የሕዝቡን መመለስ ትመለከታለች/2/

 ሰማይ ተከፈተ ደስ ይበለን
 ማሕሌት ተሰማ ደስ ይበለን
 ዛሬ ተከበናል ደስ ይበለን
 በመለኮት ግርማ ደስ ይበለን/2/

ታላቅ ደስታ ነው ለሰማይ ሰራዊት
ሰይጣን ድል ተነስቶ እኛ ስንባረክ/2/

 ሰማይ ተከፈተ ደስ ይበለን
 ማሕሌት ተሰማ ደስ ይበለን
 ዛሬ ተከበናል ደስ ይበለን
 በመለኮት ግርማ ደስ ይበለን/2/

ሰዎች እልል በሉ ልባችን ይታደስ
አምላክ ከኛ ጋር ነው በልባችን ሊነግስ/2/

 ሰማይ ተከፈተ ደስ ይበለን
 ማሕሌት ተሰማ ደስ ይበለን
 ዛሬ ተከበናል ደስ ይበለን
 በመለኮት ግርማ ደስ ይበለን/2/