የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ወርሃዊ በዓል ቅዳሴ አገልግሎት -- November 9, 2020
የመድኃኔ ዓለም ዓመታዊ በዓል/ንግሥ ቅዳሴ አገልግሎት November 8, 2020
የምሕላ ጸሎት እና የወንጌል ትምህርት መርሃ ግብር November 6, 2020
COVID Hotline ስለኮቪድ መረጃ ለማግኘት ይደውሉልን
በሚኒሶታ ምን አይነት እርዳታ እና የት ማግኘት እንደሚችሉ ጥያቄ አለዎት?
በዚህ ስልክ ይደውሉልን 612-254-1961
ይህን አገልግሎት በአማርኛ በኦሮምኛ እና በትግርኛ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ:: በስቴቱ ውስጥ የሚገኙትን መረጃዎች መስጠት እንችላለን::
በሚኒሶታ ለሚገኙ ወገኖች መልእክቱን አስተላልፉልን::
