Letter from the Archdiocese‏ Re: Abune Atnatios and Memiher Mehereteab

ከሃገረ ስብከታችን የተላከ ደብዳቤ

የብፁዕ አቡነ አትናቴዎስን ለሕክምና አሜሪካን መምጣት እንዲሁም የመምህር ምሕረተአብ አሰፋን ያለ ሀገረ ስብከታችን ፈቃድ ለአገልግሎት መጥቻለሁ ማለትን አስመልክቶ ከሃገረ ስብከታችን ሊቀ ጳጳስ ብፁዕ አቡነ ዘካርያስ የተላከ ደብዳቤ።

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ Click here to read