መዝሙር (ንሴብሖ) September 22, 2018
ንሴብሖ/፪/ ለእግዚአብሔር/፪/
ስቡሐ ዘተሰብሐ/፪/
እናመስግነው/፪/ እግዚአብሔርን
ምስጉን ነው የተመሰገነ/፪/
ባሕሩን ተሻግረን ወንዙ ደረቅ ሆነ
በጠላታችን ላይ ድሉ የኛ ሆነ
ከባርነት ቀንበር ፍጹም ነጻ ወጣን
ሕይወት የሚሰጠን መና ነው ምግባችን
ንሴብሖ/፪/ ለእግዚአብሔር/፪/
ስቡሐ ዘተሰብሐ/፪/
እናመስግነው/፪/ እግዚአብሔርን
ምስጉን ነው የተመሰገነ/፪/
አስፈሪ ነው ያልነው ብዙ ነገር ነበር
ሁሉንም አለፍነው አምላካችን ይክበር
ጉልበታችን ቢዝል ፈተናው ቢበዛ
ኃይላችን ጌታ ነው የዓለሙ ቤዛ
ንሴብሖ/፪/ ለእግዚአብሔር/፪/
ስቡሐ ዘተሰብሐ/፪/
እናመስግነው/፪/ እግዚአብሔርን
ምስጉን ነው የተመሰገነ/፪/
ከዓለት ላይ ወሃ ፈልቆልን ጠጣን
ይህን ታላቅ አምላክ ኑ እናመስገን
ሕዝቦች ደስ ይበለን ሕይወታችን ድኗል
ሰይጣን ጠላታችን አፍሮ ተመልሷ
ንሴብሖ/፪/ ለእግዚአብሔር/፪/
ስቡሐ ዘተሰብሐ/፪/
እናመስግነው/፪/ እግዚአብሔርን
ምስጉን ነው የተመሰገነ/፪/
አስፈሪ ነው ያልነው ብዙ ነገር ነበር
ሁሉንም አለፍነው አምላካችን ይክበር
ጉልበታችን ቢዝል ፈተናው ቢበዛ
ኃይላችን ጌታ ነው የዓለሙ ቤዛ
ንሴብሖ/፪/ ለእግዚአብሔር/፪/
ስቡሐ ዘተሰብሐ/፪/
እናመስግነው/፪/ እግዚአብሔርን
ምስጉን ነው የተመሰገነ/፪/