በዲላ ማረሚያ ቤት አዳዲስ አማንያን የሥላሴ ልጅነትን አገኙ

01dilla

የካቲት 3 ቀን 2008 ዓ.ም

ከዲላ ወረዳ ማእከል

 የዲላ ወረዳ ማእከል ትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል ከሰንበት ትምህርት ቤቶች ጋር በመተባበር በዲላ ማረሚያ ቤት ያስተማሯቸውን 48 ኢ አማንያን የነበሩ የሕግ ታራሚዎች ተጠምቀው የሥላሴ ልጅነትን አገኙ፡፡...

በሐዋሳ ማረሚያ ቤት አዲስ አማንያን ተጠመቁ

001hawassat

የካቲት 2 ቀን 2008 ዓ.ም

ከሐዋሳ ማእከል

 በሲዳማ፣ ጌዲኦ፣ አማሮና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በሐዋሳ ማረሚያ ቤት ውስጥ የሚገኙ 76 አዳዲስ አማንያን የሕግ ታራሚዎች ተጠምቀው የሥላሴ ልጅነት ማግኘታቸውን የሐዋሳ ማእከል ገለጸ፡፡...

በኮንሶ ወረዳ ከ540 በላይ ሰዎች ተጠመቁ

አትም

አርባ ምንጭ ማእከል

ጥር 23 ቀን 2008 ዓ.ም

 

በጋሞ ጎፋ ሀገረ ስብከት በኮንሶ ወረዳ ኮልሜ፣ አባሮባ እና ዱሮ (አርፋይዴ፣ኦካይሌ፣ ጉላይዴ፣ ቦይዴ፣ ማደሪያ እና ካሻሌ) ቀበሌያት ከ540 በላይ ሰዎች ጥር 11 ቀን 2008 ዓ.ም ተጠመቁ፡፡የጋሞ ጎፋ ሀገረስ ስብከት በዕለቱ የማጥመቅ ሥነ-ስርዓቱን እንዲፈጽሙ ወደስፍራው ያቀኑትን ሁለት ካህናት የመደበ ሲሆን የኮንሶ ወረዳ ቤተ ክህነት፣ ማኅበረ ቅዱሳን አርባ ምንጭ ማእከል የስብከተ ወንጌል ክፍል፣ ሰባት የግቢ ጉባኤያት ዲያቆናት እና የካራት ወረዳ ማእከል በቦታው በመገኘት ጥምቀቱን አስተባብረዋል፡፡...

የተሐድሶ መናፍቃን ድፍረት የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ ለመቀልበስ እስከ መሞከር

አትም

ባለፉት ተከታታይ ዕትሞች ስለ ተሐድሶ መናፍቃን እንቅስቃሴ የትኩረት አቅጣጫዎች፣ ስልትና ግብ ማቅረባ ችን ይታወቃል፡፡ በዚህ ዕትም ደግሞ ተሐድሶ መናፍቃን ጥፋታቸውን አምነ ውና ተጸጽተው ከመመለስ ይልቅ የቅ ዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ ካለመቀበል አልፎ ውሳኔዎችን ለማስቀልበስ እስከ መሞከር ድረስ የሚያደርጉትን ከንቱ ሩጫ እናቀር ባለን፡፡ መልካም ንባብ!...

አምልኮተ ሰይጣን - ፍጻሜ “ተሐድሶ”?

አትም

ባለፉት ተከታታይ ዕትሞች ስለ ተሐድሶ መናፍቃን እንቅስቃሴ አጠቃላይ ሁኔታ እና የትኩረት አቅጣጫዎች እንዳ ቀረብንላችሁ ይታወቃል፡፡ በዚህ ዕትም ደግሞ የተሐድሶ መናፍቃን ግብ ምን እንደሆነ እናስነብባችኋለን፤ መልካም ንባብ ይሁንላችሁ፡፡
እሱባለው በለጠ የተባሉ ጸሐፊ "የገሃነም ደጆች ፕሮቴስታንታዊ ጅሃድ በኢትዮጵያዊነት - ተዋሕዶነት ላይ ሲፋ ፋም" በሚለው መጽሐፋቸው አውሮፓ ውያን፣ የካቶሊክና የፕሮቴስታንት እንዲሁም የተሐድሶ መናፍቃን የኢት ዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስ ቲያንን ለማጥቃት የፈለጉበትን ምክን ያት ሲገልጡ "ፈረንጆች ሃይማኖታ ችንን...

መንክር ስብሐተ ልደቱ፤ የመወለዱ ምሥጢር ድንቅ ነው

አትም

{gallery count=1 width=350 height=300 counter=1 links=0 alignment=center animation=3000}ledete2004{/gallery}

«እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሴትን እናድርግ፤ በእርስዋም ደስ ይበለን፡፡» መዝ. 117·24 ይህች ዕለት ዕለተ ኃይል፣ ዕለተ አድኅኖ፣ ዕለተ ብሥራት፣ ዕለተ ቅዳሴ፣ ዕለተ ልደት፣ ዕለተ አስተርዕዮ ናትና ዓለም ሳይፈጠር አስቀድሞ ከአብ ባሕርይ ዘእምባሕርይ፣ አካል ዘእምአካል፣ የተወለደ ወልድ ዋሕድ ኋላም ከድንግል አካል ዘእምአካል ባሕርይ ዘእምባሕርይ በዚህች ዕለት...

ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች መድረስ እንደሚገባ ቅዱስ ፓትርያርኩ አሳሰቡ

አትም

የልደት ክርስቶስ በዓል የሰላምና የደስታ፣ የአንድነትና የፍቅር፣ የነፃነትና የእኩልነት በዓል ሊሆን እንደሚገባ አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ታኅሣሥ 26 ቀን 2008 ዓ.ም በሰጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡...

“ሰለ ቤተ ክርስቲያን ጸልዩ፤ ከእግራችን የሚተካ እንዲገኝ፤ እግዚአብሔር ተተኪ እንዳያሳጣን ጸልዩ”

01abune kewst

/ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ/

ነሐሴ 27 ቀን 2007 ዓ.ም

በእንዳለ ደምስስ

 ነሐሴ 26 ቀን 2007 ዓ.ም የብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከተፈጸመ በኋላ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ወዳጅ ዘመዶቻቻውን ለማጽናናት መርሐ ግብር ተካሒዷል፡፡ በዚህ መርሐ ግብር ላይ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ተገኝተው የነበረ ሲሆን፤ የማጽናኛ የወንጌል ትምህርት በብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ የሰላሌ ፍቼ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተሰጥቷል፡፡...

የብፁዕ አቡነ ፊልጶስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

01 abune fil 1

ነሐሴ 26 ቀን 2007 ዓ.ም

እንዳለ ደምስስ

 የኢሉባቦርና የጋምቤላ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የብፁዕ አቡነ ፊልጶስ ሥርዓተ ቀብር ቅዱስ ፓትርያርኩ፤ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፤ ወዳጅ ዘመዶቻቸውና ምእመናን በተገኙበት ነሐሴ 26 ቀን 2007 ዓ.ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተፈጽሟል፡፡...

ዕጉለ ቋዓት፥ ደስያት

ዕጉለ ቋዓት፥ ደስያት

ነሐሴ 26 ቀን 2007ዓ.ም

ከነሐሴ 10 እስከ ነሐሴ 27 ቀን ድረስ ያሉት 17 ዕለታት የሚጠሩበት ነው፡፡ በዚህ ክፍለ ክረምት ፍጥረታትና በባሕር የተከበቡ ደሴቶች የሚታወሱበት ሲሆን ወቅቱም ዕጓለ ቋዓት ደስያት ዐይነ ኩሉ ይባላል፡፡ ዕጓለ ቋዓት የሚለው ቃል ቁራን ሲያመለክት፣ ቁራ ሲወለድ ያለ ፀጉር በሥጋው ብቻ ይወለዳል፡፡ እናትና አባቱም እነርሱን ባለመምሰሉ ደንግጠው ይሸሻሉ፤ በዚህ ጊዜ የሚንከባከበው ሲያጣ እግዚአብሔር በረድኤት አፉን ከፍቶ ምግብ ሲሻ ተሐዋስያንን ብር ብር እየደረገ ከአፉ ያስገባለታል፡፡€œልጆቹ ወደ እግዚአብሔር ሲጮኹ፥ የሚበሉት...

ፍልሰታና ሻደይ

ፍልሰታና ሻደይ

ነሐሴ 14 ቀን 2007 ዓ.ም.

ከሰቆጣ ማእከል

 ከጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በኋላ በመላው ዓለም የክርስትና እምነት በሐዋርያቱ መሰበክ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በኢትዮጵያ ሀገራችን የክርስትና እምነት ተሰብኳል፡፡ በተለይም በሀገራችን የሰሜኑ ክፍል ሕዝበ ክርስቲያኑ ለረጅም ዘመናት ሥርዓተ አምልኮ ሲፈጽምባቸው እንደነበሩና አሁንም አገልግሎት እየሰጡ እንደሆነ በአካባቢው የሚገኙ በርካታ ጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናትና መንፈሳዊ ቁሶች ያስረዳሉ። እነዚህም የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ መንፈሳዊ ቅርሶች ናቸው። ከማይዳሰሱ መንፈሳዊ ቅርሶች መካከል የተለ...

የእመቤታችን ዕርገት

ነሐሴ 15 ቀን 2007 ዓ.ም

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ ዐሥራ ስድስት በዚች ቀን አምላክን የወለደች እመቤታችን ድንግል ማርያም ሥጋዋ ወደ ሰማይ ያረገበት መታሰቢያዋ ሆነ፡፡


ከዕረፍቷም በኋላ ከእርሳቸው ስለመለየቷ ሐዋርያት ፈጽሞ እያዘኑ ነበር፡፡...

ደብረ ታቦርና ቡሄ

ነሐሴ 12 ቀን 2007 ዓ.ም.

መ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ

የኢትየጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው ዘጠኝ ዓበይት በዓላት አንዱ የደብረ ታቦር በዓል ነው። በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን የሚከበረው ይህ በዓል መሠረቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ደብረ ታቦር ኢየሱስ ክርስቶስ ሦስት ደቀመዛሙርቱን ይዞ ወደ ተራራው የወጣበትና ፊቱ እንደ ፀሐይ የበራበት፣ ልብሱም እንደብርሃን ነጭ የሆነበት፣ ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት ተራራ ነው።...

የምሥጢር ቀን

የምሥጢር ቀን

ነሐሴ 12 ቀን 2007 ዓ.ም.

ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መላክ

በምዕ/ጐጃም ሀገረ ስብከት የ፬ቱ ጉባኤያት መምህር

 የአምላክ ሰው መሆን አንዱ ምክንያት ምሥጢረ መለኮት ለተሰወረበት ዓለም ምሥጢረ መለኮትን መግለጥ ነው፡፡ ክፉውንና ደጉን ለይቶ ከሚያስታውቀው ዛፍ የተነሳ ከ8ኛ መዐርግ ላይ ሆኖ በመፈጠሩ የተሰጠውን ከፍተኛ የዕውቀት ጸጋ ክፉ ዕውቀት ስለተጨመረበት ለነፍሱ ምሥጢረ መለኮትን ማወቅ የሰው ልጅ ተስኖት ነበር ፡፡ ጌታችን ወደዚህ ዓለም ሲመጣ ዓለም ምንም ምሥጢር የላትም ነበር፡፡ ምሥጢራት ሁሉ በልበ መለኮት ተሰውረው ይኖሩ ነበር እንጂ፡፡ በሌላ አ...

ተዘጋጅታችሁ ኑሩ ማቴ 24፤44

መጋቢት 4 ቀን 2007 ዓ.ም.

በዲ/ን ተመስገን ዘገየ

ይህ ቃል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ዘይት ለደቀመዛሙርቱ ስለ ዳግመኛ ምጽአቱና ስለ ዓለም ፍጻሜ ምልክቶች ሲጠይቁት የተናገረው ኃይለ ቃል ነው፡፡ “ወእንዘ ይነብር እግዚእነ ውስተ ደብረ ዘይት ቀርቡ ኀቤሁ አርዳኢሁ፣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እሱ ቀረቡና እንዲህ አሉት፤ ንግረነ ማእዜ ይከውን ዝንቱ ወምንትኑ ተአምሪሁ ለምጽአትከ፣ ንገረን ይህ መቼ ይሆናል? የዓለም ፍጻሜ ምልክቱስ ምንድን ነው?” አሉት፡፡...

የሰበካ ጉባኤ አባላትን አቅም ለማሳደግ ሥልጠና ተሰጠ

002 german

መጋቢት 4 ቀን 2007 ዓ.ም.

ከጀርመን ቀጣና ማዕከል

 በኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ፤ ምሥራቅና ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሰበካ ጉባኤ አባላትን አቅም ለማሳደግ የታለመ ሥልጠና በጀርመን ፍራንክፈርት ዙሪያ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ መቀመጫ በሆነው በሩሰልስሃይም ከተማ የካቲት 28 ቀን 2007 ዓ.ም ተሰጠ::...

የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር በቅድስት ጣራ ገዳም ተካሄደ

tara 11

መጋቢት 2 ቀን 2007 ዓ.ም.

በግዛቸው መንግስቱ /ከባሕር ዳር ማእከል/

 በማኅበረ ቅዱሳን የሰሜን ምዕራብ ማእከላት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የባሕር ዳር፣ ጎንደርና ደብረ ታቦር ማእከላትን በማስተባበር የካቲት 29 ቀን 2007 ዓ.ም በምእራፈ ቅዱሳን ቅድስት ጣራ አንድነት ገዳም የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር አካሄደ፡፡...

በባሕር ዳር ማእከል ለግቢ ጉባኤያት ተወካዮች ሴሚናር ተሰጠ

መጋቢት 1 ቀን 2007 ዓ.ም.

በግዛቸው መንግሥቱ /ከባሕር ዳር ማእከል/

በማኅበረ ቅዱሳን የባሕር ዳር ማእከል የግቢ ጉባኤያትን አገልግሎት ለማጠናከርና ጠንካራ አገልጋዮችን ለማፍራት እንዲያስችል የካቲት 21 እና 22 ቀን 2007 ዓ.ም ለሁለት ቀናት በከተማው ለሚገኙ ለ16 ግቢ ጉባኤያት ተወካዮች ሴሚናር ተሰጠ፡፡...

መፃጉዕ ( የዐቢይ ጾም ዐራተኛ ሳምንት)

የካቲት 29 ቀን 2007 ዓ.ም.

ምንባባት

የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ)

አምላኩሰ ለአዳም ለዕረፍት ሰንበተ ሠርዓ፤ ወይቤልዎ አይሁድ በዓይ ሥልጣን ትገብር ዘንተ ወይቤሎሙ ኢየሱስ አነኒ እገብር አንትሙኒ፤ እመኑ ለግብርየ ወይቤሎሙ አነ ውእቱ እግዚኦ ለሰንበት እግዚኦ ውእቱ ለሰንበት ወልድ ዋሕድ ወይቤሎሙ ብውህ ሊተ፤ እኅድግ ኃጢአተ በዲበ ምድር እስበክ ግዕዛነ ወእክሥት አዕይንተ ዕውራን አቡየ ፈነወኒ፡፡


ትርጉም:“የአዳም ፈጣሪ ለዕረፍት ሰንበትን ሠራ፤ አይሁድም በማን ሥልጣን ይህን ታደርጋለህ አሉት፤ እርሱም እኔ እሠራለሁ እናንተም ሥራዬን እመኑ አላ...