ጼዴንያ ማርያም

ጼዴንያ ማርያም

መስከረም 9 ቀን 2007 ዓ.ም.



“ሰላም ለሥዕልኪ እንተ ሠዓላ በእዱ፡፡ ሉቃስ ጠቢብ እምወንጌላውያን አሐዱ፡፡ አመ ተቀብዑ ማርያም እምሐፈ ሥዕልኪ ቅብዐ ናርዱ፡፡ በሕማም እኩይ እለ ደወዩ ወውሕዱ፡፡ ፅዑራነ ዓለም ጥዕዩ ወጥቀ ፈድፈዱ፡፡” አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም መስከረም ዐሥር በዚች ቀን ጼዴንያ በምትባል አገር ሥጋ የለበሰች ከምትመስል ሥዕል ከሠሌዳዋ ቅባት እየተንጠፈጠፈ አምላክን የወለደች የእመቤታችን የድንግል ማርያም ተአምር ተገለጠ፡፡...

ማኅበረ ቅዱሳን በገዳማትና በአብነት ትምህርት ቤቶች ዙሪያ እያከናወናቸው የሚገኙ ውጤታማ ተግባራት

gedamate11

መስከረም 8 ቀን 2007 ዓ.ም.

እንዳለ ደምስስ


በማኅበረ ቅዱሳን የቅዱሳት መካናት ልማትና ማኅበራዊ አገልግሎት ዋና ክፍል ገዳማት ከተረጅነት ወጥተው በራስ አገዝ የገቢ ምንጭ እንዲተዳደሩና አንድነታቸውና ገዳማዊ ሥርዓታቸው ተጠብቆ ለትውልድ እንዲሸጋገሩ፤ እንዲሁም የቤተ ክርስቲያኒቱ እምነት ሥርዓትና ትውፊት ሳይበረዝ፤ ተተኪ ሊቃውንትንና አገልጋዮችን ለማፍራት ትልቅ ድርሻ ያላቸው አብነት ትምህርት ቤቶችን በማጠናከር፤ ባልተቋቋመባቸውም አካባቢዎች የማቋቋም ሥራ በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡
...

የንባብ ምልክቶች

መስከረም 6 ቀን 2007 ዓ.ም5

 ካለፈው የቀጠለ

2. ቀደሰ -- አመሰገነ 3. ገብረ--- ሠራ፣ ፈጠረ

ይቄድስ --- ያመስግን ይገብር --- ይሠራል

ይቀድስ ---- ያመሰግን ዘንድ ይግበር ---- ይሠራ ዘንድ

ይቀድስ ---- ያመስግን ይግበር ---- ይሥራ...

የማቴዎስ ወንጌል

መስከረም 6 ቀን 2007 ዓ.ም.


ምዕራፍ 8


በማቴዎስ ወንጌል በምዕራፍ ስምንት ላይ የሚከተሉትን ነገሮች እናገኛለን፡፡ እነዚህም በተአምራቱ ከደዌ ሥጋ በትምህርቱ ደግሞ ከደዌ ነፍስ መፈወሱን የሚገልጡ ናቸው፡፡

  1. ለምጻሙን ስለ መፈወሱ፤

  2. የመቶ አለቃውን ብላቴና ስለመፈወሱ፤

  3. የስምዖን ጴጥሮስን አማት ስለ መፈወሱ እና አጋንንት ያደረባቸውን ስለማዳኑ፤

  4. “ለሰው ልጅ ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም” ስለማለቱ፤

  5. ነፋሱንና ባሕሩን ስለ መገሰጹ፤

  6. በጌርጌሴኖን ሁለቱን ሰዎች፣ ከአጋንንት ቁራኝነት ስለ ማላቀቁ፤

  7. ...

የሰሜን አሜሪካ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጉባኤ 14ኛ ዓመት ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ

memebers 001

መስከረም 2 ቀን 2006 ዓ.ም.

ከሰሜን አሜሪካ ማእከል

 በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በሰሜን አሜሪካ አኅጉረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጉባኤ 14ኛ ዓመት ጠቅላላ ጉባኤውን በአትላንታ መካነ ሕይወት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ እና በደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ወአቡነ አረጋዊ አብያተ ክርስቲያናት ሰንበት ት/ቤቶች አዘጋጅነት ከነሐሴ 23 – 25/2006 ዓ/ም (August 29 – 31/2014) አካሄደ።...

የ2007 አጽዋማትና በዓላት

የ2007 አጽዋማትና በዓላት

ጳጉሜን 5 ቀን 2006 ዓ.ም.

  • መስከረም 1 ሐሙስ፣

  • ነነዌ ጥር 25፣

  • ዓብይ ጾም የካቲት 9፣

  • ደብረ ዘይት መጋቢት 6፣

  • ሆሣዕና መጋቢት 27፣

  • ስቅለት ሚያዚያ 2፣

  • ትንሣኤ ሚያዚያ 4፣

  • ርክበ ካህናት ያዚያ 28፣

  • ዕርገት ግንቦት 13፣

  • ጰራቅሊጦስ ግንቦት 23፣

  • ጾመ ሐዋርያት ግንቦት 24፣

  • ምሕላ ድኅነት ግንቦት 26፣

  • ...

ቅዱስ ፓትርያርኩ የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ

አትም

ጳጉሜን 4 ቀን 2006 ዓ.ም.

 dscf7869 ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለ2007 ዓ.ም. አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ፡፡


የመግለጫውን ሙሉ ቃል አቅርበነዋል፡፡...

 

 

ሀገር ዓቀፍ ዐውደ ጥናት ተካሔደ

atena 2006  2

ጳጉሜን 3 ቀን 2006 ዓ.ም.

እንዳለ ደምስስ


በማኅበረ ቅዱሳን ጥናትና ምርምር ማእከል የተዘጋጀው 6ኛው ሀገር ዓቀፍ ዐውደ ጥናት ጳጉሜን 1 ቀን 2006 ዓ.ም. በማኅበሩ ሕንፃ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሔደ፡፡


 ለአንድ ቀን በተዘጋጀው ዐውደ ጥናት 6 በምርምር ማእከሉ የተመረጡ ጥናቶች ቀርበዋል፡፡ በዚህም መሠረት በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት በመቄት ወረዳ የደብረ ገነት ናዙኝ ማርያምና የአቡነ አሮን መንክራዊ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ፤ ኪነ ሕንፃ፤ ተንቀሳቃሽ ቅርስና ያሉበት ሁኔታ በሚል ርዕስ በዲያቆን ፀጋዬ እባበይ በዲላ ዩኒቨርስቲ የአርኪዮሎጂ መ...

ጳጉሜን

ጳጉሜን

ጳጉሜን 2/2006

ጳጉሜን ጭማሪ፣ ተወሳክ፣ አምስት ቀን ተሩብ” የሚል ትርጉም አለው፡፡ ጳጉሜን 13ኛ ወር ትባል እንጂ በውስጧ የያዘቻቸው ቀናት ቁጥር በአንድ ሳምንት ካሉ ቀናት ያነሱ ናቸው፡፡ ወርኀ ጳጉሜን የክረምቱ ጨለማ ሊያከትም ብርሃን ሊበራ የተቃረበበት በመሆኑ ፀዓተ ክረምት፤ የክረምት መውጫ ዘመን ትባላለች ፡፡ይህ ወቅት በሐምሌና በነሐሴ ደመና ተሸፍና የነበረችው ፀሐይ መውጫዋ የደረሰበት ጊዜ በመሆኑ ብርሃን፣ መዓልተ ነግህ፣ ጎህ ጽባህ ተብሎ ይጠራል፡፡...

የንባብ ምልክቶች

ነሐሴ 30 ቀን 2006 ዓ.ም.

መ/ር ደሴ ቀለብ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊሎሎጂ መምህር

  • የማንሳት ምልክት

  • የመጣል ምልክት

  • የማጥበቅ ምልክት

አንዳንድ የግእዝ ግሶች የሚጠብቅ ድምፅ ሲኖራቸው ግማሾቹ የላቸውም፡፡


ምሳሌ፣ ቀተለ -- ገደለ፣ ቀደሰ -- አመሰገነ...

ቅዱስ ሰራባሞን የኒቅዩስ ሊቀ ጳጳስ - ሕይወቱና ተጋድሎው

sarapamon

ነሐሴ 30 ቀን 2006 ዓ.ም.

ዶ/ር አምሳሉ ተፈራ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ

የፊሎሎጂ ትምህርት ክፍል ሓላፊ


ቤተ ክርስቲያን በዓላውያን ነገሥታት አሰቃቂ ስደት በደረሰባት የመጀመሪያዎቹ ሦስት ምዕት ዓመታት ውስጥ ከተነሱት የቤተ ክርስቲያን አበው መካከል አንዱ የሆነውና ለዛሬው የተጋድሎውን ዜና በአጭሩ የምንመለከተው ሰማዕት ቅዱስ ሰራባሞን ዘኒቅዩስ ነው። አባቱ አብርሃም ይባላል፤ አያቱ የቀዳሜ ሰማዕት እስጢፋኖስ አጎት ሲሆን የተወለደው በ3ኛው መቶ ክፍለ ዘመን በኢየሩሳሌም ነው። ሲወለድ ወላጆቹ “ስምዖን” ብለው ስም አወጡለት፤ “ሰራባሞን” የጵጵስና...

ማቴዎስ ወንጌል

ሐምሌ 28 ቀን 2006 ዓ.ም.

ምዕራፍ 7 ካለፈው የቀጠለ


ሠ. ሰፊ ደጅ የተባለች ባለጸጋን መጽውት ድኃን ጹም ማለት ነው፡፡

ሰፊ ደጅ የተባለች ፈቃደ ሥጋ ናት ወደ ሰፊው ደጅ የሚገቡ ብዙዎች ወደ ጠባቧ ደጅ የሚገቡ ደግሞ ጥቂቶች መሆናቸው ጌታን አያስቀናውም፡፡ ምክንያቱም ጥቂት ዕንቁ ያለው ደግሞ ብዙ ወርቅ ባለው፤ ጥቂት ወርቅ ያለው ብዙ ብር ባለው፤ ጥቂት ብር ያለው ብዙ ብረት ባለው፤ ጥቂት ብረት ያለው ብዙ ሸክላ ባለው አይቀናም፡፡...

ማኅበረ ቅዱሳን 11ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አካሔደ

guba 2006 24  1

ነሐሴ 27 ቀን 2006 ዓ.ም.

እንዳለ ደምስስ


የማኅበረ ቅዱሳን 11ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ነሐሴ 24 እና 25 ቀን 2006 ዓ.ም. በማኅበሩ ሕንፃ መሰብሰቢያ አዳራሽ የሀገር ውስጥና የውጭ ማእከላት፤ የወረዳ ማእከላትና ግንኙነት ጣቢያዎች፤ የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ግቢ ጉባኤያት ተወካዮች፤ የማኅበሩ ሥራ አመራርና ሥራ አሥፈፃሚ አባላት፤ የማኅበሩ ልዩ ልዩ ክፍል ተጠሪዎች፤ ጥሪ የተደረገላቸው ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት አካሄደ፡፡...

ማቴዎስ ወንጌል

ነሐሴ 22 ቀን 2006 ዓ.ም.

ምዕራፍ 7


በማቴዎስ ወንጌል በምዕራፍ ሰባት ውስጥ የሰውን ነውር ከማጋነን ይልቅ የራስን ባሕርይ መቆጣጠር አስፈላጊ መሆኑን በሰፊው እንማራለን፡፡ ዋና ዋና አሳቦቹም የሚከተሉት ናቸው፡፡

  1. ስለ ፍርድ

  2. የተቀደሰውን ለውሾች መስጠት እንደማይገባ

  3. ዕንቁን በእሪያዎች ፊት ማስቀመጥ እንደማይገባ

  4. ስለ ልመና

  5. ስለ ጠባቧ ደጅ እና ስለ ሰፊው ደጅ

  6. ስለ ሐሰተኞች ነቢያት

  7. በዐለት ላይ ስለተመሠረተውና በአሸዋ ላይ ስለተመሠረተው ቤት

  8. ...

በግሪክ አቴንስ ዐውደ ርእይ ተካሔደ

atens 01

ነሐሴ 19 ቀን 2006 ዓ.ም.

አውሮፓ ማእከል


በግሪክ አቴንስ ምክሓ ደናግል ቅድስት ኪዳነ ምሕረት ቤተ ክርስቲያን ሰበካ ጉባኤና ሰንበት ትምህርት ቤት ከማኅበረ ቅዱሳን አውሮፓ ማእከል ጋር በመተባበር ከነሐሴ 9 እስከ 11 ቀን 2006 ዓ.ም. ዐውደ ርእይ ተካሔደ፡፡
...

የግእዝ ሥርዓተ ንባብ (pronounciation)

ነሐሴ 19 ቀን 2006 ዓ.ም.

በመ/ር ደሴ ቀለብ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊሎሎጂ መምህር

የግእዝ ሥርዓተ ንባብ ስምንት ናቸው፡፡ እነርሱም፡- 

  1. ማንሳት                       5. ማናበብ

  2. መጣል                       6. አለማናበብ

  3. ማጥበቅ                      7. መዋጥ

  4. ማላላት                      8. መቁጠር ናቸው፡፡

  5. ...

“አቤቱ ወደ ዕረፍትህ ተነሥ፥ አንተና የመቅደስህ ታቦት” /መዝ.131፥8/

Emebetachin-Eriget

ነሐሴ 14 ቀን 2006 ዓ.ም.



ሰላም ለፍልሰተ ሥጋኪ መካነ ፍሥሐ ምጡቀ ፤ በአእባነ ባህርይ ዘተነድቀ ፤ማርያም ደብተራ እንተ ኢትትከደኒሠቀ፤እመቤቴ ማርያም ሆይ ምጡቅና ሩቅ ወደሚሆን የደስታ ቦታ ላረገ ሥጋሽ ሰላምታ ይገባል ፡፡ ይኸውም ኅብሩ ሊመረምሩት በማይቻል ዕንቊ የታነፀ ሕንፃ ይገኝበታል፡፡...

 

ማኅበረ ቅዱሳን በጀርመን ዐውደ ርእይ አካሔደ።

a kassel 1

ነሐሴ 14 ቀን 2006 ዓ.ም.

በጀርመን ቀጠና ማእክል


በማኅበረ ቅዱሳን የአውሮፓ ማእከል ሐምሌ 26 እና 27 2006 ዓ.ም በጀርመን ካስል ደብረ ቀራንዮ መድኃኔዓለም ቤተክርስቲያን ገዳማትና አብነት ትምህርት ቤቶች ያሉበትን ሁኔታ፣ የማኅበረ ቅዱሳንን ታሪክ፣ አገልግሎትና በየጊዜው ያጋጠሙትን ችግሮች እንዲሁም የቤተክርስቲያን አገልግሎት በአውሮፓ በተለይም በጀርመን ያለበትን ሁኔታ፣ የአመሠራረት ታሪከ እና መንፈሳዊ እንቅስቃሴ የሚያስቃኝ ዐውደ ርእይ ተካሔደ።...

 

አድርሺኝ

አድርሺኝ

ነሐሴ 12 ቀን 2006 ዓ.ም.

እንዳለ ደምስስ

በጎንደር ከተማ በፍልሰታ ለማርያም ጾም ወቅት በካህናቱ፤ በሰንበት ትምህርት ቤት አባላትና በምእመናን አማካይነት በየዓመቱ የሚከናወን የተለመደ ሥርዓት አለ፡፡ ይህም ሥርዓት “አድርሺኝ” በመባል ይታወቃል፡፡ በጎንደር ከነገሡት ነገሥታት መካከል ከ1703-1708 ዓ.ም. ለአምስት አመታት በንግሥና የቆዩት ዐፄ ዮስጦስ የጎንደር መካነ ስብሐት ልደታ ለማርያም ቤተ ክርስቲያንን በመትከል የሚታወቁ ሲሆን፤ አድርሽኝ የተሠኘውንም ሥርዓት በእርሳቸው እንደተጀመረ ይነገራል፡፡