Updates ወቅታዊ ዜና

94,150

Updated on May 23 at 11፡40am
1. አሜሪካ /USA
በአሜሪካ የታማሚዎች ብዛት 1,571,617
በህመሙ ምክንያት የሞቱ ብዛት 94,150

2. ሚነሶታ / Minnesota
በሚኒሶታ የታማሚዎች ብዛት 19,845
ከህመሙ የተሻላቸው ብዛት (ከሰው መነጠል የማያስፈልጋቸው) 13,485
በህመሙ ምክንያት የሞቱ ብዛት 852

3. ኢትዮጵያ/ Ethiopia
በኢትዮጵያ የታማሚዎች ብዛ 317
ከህመሙ የተሻላቸው ብዛት (ከሰው መነጠል የማያስፈልጋቸው) 113
በህመሙ ምክንያት የሞቱ ብዛት 5

Sources:
1. CDC
2. MDH
3. US Embasssy in Ethiopia

ለማሕበረሰብ የሚጠቅሙ መረጃዎች / Resources : ኖቭል ኮሮናቫይረስ COVID-19 (April 4, 2020)

Please click HERE for important info on COVID-19 ለተጨማሪ መረጃ ይህንን ይጫኑ

MNSure ለሕክምና የጤና ዋስትና ለማመልከት እስከ April 21 ተራዝሞአል
MN Sure: ለተጨማሪ መረጃ ይህንን ይጫኑ
MDH: ለተጨማሪ መረጃ ይህንን ይጫኑ: ዝቅ ባለ ዋጋ የጤና እንክብካቤን ለማግኘት ወይም የጤና መድህን ለማግኘት የሚረዱ ግልጋሎቶች
MN Unemployment Insurance Program ስራ ላጡ ሰዎች ክፍያ መረጃ ለማግኘት ይህንን ይጫኑ
Child care centers: ለድንገተኛና አስፈላጊ ለሆኑ ሰራተኞች ስራ ሲውሉ ሕጻናትን መጠበቂያ ማእከላት መረጃ ለማግኘት ይህንን ይጫኑ

የሚኔሶታ ሃገረ ገዢ በቤት ውስጥ የመቆየት ትዕዛዝ (MN Stay Home Order)

በቤት ውስጥ የመቆየት ትዕዛዝ (Click here)

የሚኔሶታ ሃገረ ገዢ ትዕዛዝ ከ Mar 27 Apr 10 , 2020 ይቆያል። ከዚህ በታች ያሉትን ዕንስቃሴዎችን ብቻ ለማድረግ ከቤት መውጣት ይችላል

● ድንገተኛ አደጋ ወይም ሕመም ካጋጠመ
● የአካል ብቃት ዕንቅስቃሴዎች ለማድረግ
● ገበያ ሄዶ ምግብ መግዛት፣ ነዳጅ መቅዳት እና ከምግብ ቤቶች ምግብ አዝዞ ይዞ መውጣት
● ወደ መኖሪያ ቤት ለመመለስ የሚደረግ ከስቴት ወደ ስቴት ጉዞ
● ነዋሪነታቸው ሌላ ቦታ የሆነና ርዳታ የሚሹ ቤተሰብን፣ ጓደኛንና ድመትና የቤት እንስሳትን ለመንከባከብ
● ከአንዱ ጊዜያዊ መጠለያ ወደ ሌላ መጠለያ መልቀቅ
● ያሉበት ቦታ በጽዳትም ሆነ በሌሎች የተለያዩ ምክንያቶች ለደኅንነትዎ የሚያሰጋ ከሆነ ለደኅንነት ወደ ተለያየ ቦታ መሄድ