ቅድስት ሥላሴ
- Details
- Created on Wednesday, 14 January 2015 12:14
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ጥር 6 ቀን 2007 ዓ.ም.
በመ/ር ተስፋሁን ነጋሽ
“ሥላሴ” የሚለው ቃል “ሠለሰ፤ ሦስት አደረገ” ከሚለው የግእዝ ግሥ የተገኘ ሲሆን ትርጉሙ ሦስት ማለት ነው፡፡ ይህን ሦስትነት ለጌታ ስንቀጽለው “ልዩ የሆነ ሦስትነት” የሚለውን ፍቺ ያመላክታል፡፡...
በአርባ ምንጭ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ገዳም የተገነባው የአብነት ትምህርት ቤት ርክክብ ተካሔደ
- Details
- Created on Tuesday, 13 January 2015 06:21
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ጥር 5 ቀን 2007 ዓ.ም.
በደመላሽ ኃይለ ማርያም
በአርባ ምንጭ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ገዳም የተገነባው የአብነት ትምህርት ቤት ብፁዕ አቡነ ኤልያስ የጋሞ ጎፋ እና የደቡብ ኦሞ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ በተገኙበት ጥር 3 ቀን 2007 ዓ.ም ርክክብ ተካሔደ፡፡...
ግዝረት
- Details
- Created on Monday, 12 January 2015 22:54
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ጥር 5/2007ዓ.ም
ግዝረት ከጌታችን ከመድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ዘጠኙ ንዑሳን በዓላት አንዱ ነው፡፡ እነዚህ ንዑሳን በዓላት የሚባሉትም ስብከት፣ ብርሃን፣ ኖላዊ፣ ግዝረት፣ ቃና ዘገሊላ፣ ልደተ ስምዖን፣ ደብረ ዘይት፣ የመጋቢት መስቀልና መስቀል ናቸው፡፡ ነቢያት ይወርዳል፤ ይወለዳል ብለው በትንቢት ይጠባበቁት የነበረው መሲሕ የዓለም ብርሃን፣ የነፍሳት ጠባቂ መሆኑን አምነን የምናከብራቸው ስብከት፣ ብርሃንና ኖላዊ ይባላሉ፡፡...
የብፁዕ አቡነ አረጋዊ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ
- Details
- Created on Friday, 09 January 2015 08:07
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ጥር 1 ቀን 2007 ዓ.ም.
በእንዳለ ደምስስ
የብፁዕ አቡነ አረጋዊ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የበላይ ሓላፊ ሥርዓተ ቀብር ጥር 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ከ1992 ዓ.ም. ሲያገለግሉበት በነበረው በዚሁ ካቴድራል ቅዱስ ፓትርያርኩ፤ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤ የአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት የመምሪያ ሓላፊዎች፤ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንና ምእመናን በተገኙበት ተፈጸመ፡፡...
ብፁዕ አቡነ አረጋዊ ዐረፉ
- Details
- Created on Friday, 09 January 2015 02:25
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ጥር 1 ቀን 2007 ዓ.ም.
በእንዳለ ደምስስ
ብፁዕ አቡነ አረጋዊ የመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የበላይ ጠባቂና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በተለያዩ የመንግሥትና የግል ሆስፒታሎች ሕክምና ሲደረግላቸው ቆይቶ ጥር 1 ቀን 2007 ዓ.ም. ጧት በጥቁር አንበሳ ሆስፒታል ዐረፉ፡፡
ሥርዓተ ቀብራቸው በዛሬው እለት ከቀኑ 9፡00 ሰዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ይፈጸማል፡፡
ዝርዝር የሕይወት ታሪካቸው እንደደረሰን እናቀርባለን፡፡
...
ቀጠሮው በደረሰ ጊዜ እግዚአብሔር ልጁን ላከ፤ ከሴትም ተወለደ /ገላ. 4፣4/
- Details
- Created on Tuesday, 06 January 2015 05:15
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ታኅሣሥ 28 ቀን 2007 ዓ.ም.
በመ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ
እግዚአብሔር አምላክ ዓለምንና በውስጧ ያሉትን ፈጠረ ዘፍ 1፡1 ሌሎች ፍጥረታት ለአንክሮ ለተዘክሮ ሲፈጠሩ ሰውና መላእክት ግን መንግሥቱንና ክብሩን ይወርሱ ዘንድ ተፈጠሩ፡፡...
“ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት እንድረስላቸው›› በሚል መሪ መልእክት ሐዋርያዊ ጉዞ ተካሄደ::
- Details
- Created on Monday, 05 January 2015 01:41
- Written by ቀዳሚ ገጽ
መ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ
ታኅሣሥ 26 ቀን 2007 ዓ.ም.
በማኅበረ ቅዱሳን አዳማ ማዕከል፣ የደብረ ዘይት ወረዳ ማዕከል ‹‹ለገጠር አብያተ ክርስቲያናት እንድረስላቸው›› በሚል መሪ ቃል ምዕመናንን ያሳተፈ ሁለተኛውን ሐዋርያዊ ጉዞ ታህሳስ 26 ቀን 2007 ዓ.ም በጠንቁ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን አካሄደ፡፡...
የአቡነ ጎርጎሪዎስ ካልዕ ምኞት በነቅዓ ጥበብ አቡነ ጎርጎሪዎስ ትምህርት ቤት እየተተገበረ ነው፡፡
- Details
- Created on Saturday, 03 January 2015 05:53
- Written by ቀዳሚ ገጽ
መ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ
ታኅሣሥ 25 ቀን 2007 ዓ.ም.
አቡነ ጎርጎሪዎስ ካልዕ ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ሐዋርያዊ አገልግሎት ከፍተኛ ጥረት ያደርጉ ነበር፡፡ ምኞታቸውና ጥረታቸው ከነበረው አንዱ ህጻናት ቤተክርስቲያናቸውን ቀርበውና አውቀው እንዲያገለግሏት ማድረግ ነበር፡፡...
1ዐ.4 ቦ / አለ/ በመራሕያን ሲረባ/ Verb to have/
- Details
- Created on Friday, 02 January 2015 04:08
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ግእዝን ይማሩ
ታኅሣሥ 24 ቀን 2007 ዓ.
1ዐ.4 ቦ / አለ/ በመራሕያን ሲረባ/ Verb to have/
ብየ= አለኝ ምሳሌ ምንት ብየ ምስሌኪ ካንቺ ጋር ምን አለኝ
ብከ= አለህ ምንት ብከ ምስሌሃ ከርሷ ጋር ምን አለህ
ብኪ = አለሽ ምንት ብኪ ምስሌሃ ከርሷ ጋር ምን አለሽ
ብነ = አለን ምንት ብነ ምስሌክሙ ከእናንተ ጋር ምን አለን...
ዳገቱን መወጣት ግድ የሚለው የስብከተ ወንጌል አገልግሎት
- Details
- Created on Thursday, 01 January 2015 11:37
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ታኅሣሥ 23 ቀን 2007 ዓ.ም.
• ብፁዕ አቡነ ማርቆስ የምሥራቅ ጐጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና በጠቅላይ ቤተ ክህነት የስብከተ ወንጌል መምሪያ የበላይ ሓላፊ ከስምዐ ጽድቅ ጋዜጣ ዝግጅት ክፍል ጋር ያደረጉት ቃለ ምልልስ
ቤተ ክርስቲያናችን እምነቷን፣ ሥርዓቷንና ትውፊቷን ከምታስተላልፍባቸው መንገዶች አንዱና ዋነኛው የስብከተ ወንጌል አገልግሎት ነው፡፡ ከጥንት ጀምሮ እግዚአብሔር ታላላቅ ነቢያትን፤ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያንን እያስነሣ ሲመክር፣ ሲገሥጽ፣ እውነተኛውን መንገድ በአባቶቻችን ላይ አድሮ ሲመራ...
ስለ ገና በዓል እና ጾም አንዳንድ ጥያቄዎች
- Details
- Created on Wednesday, 31 December 2014 05:54
- Written by ዳንኤል ክብረት
Tir Selassie (Holy Trinity Annual Celebration)
- Details
- Created on Tuesday, 23 December 2014 05:00
- Written by Announcements
Many Blessings.
...
Gena (Christmas)
- Details
- Created on Friday, 19 December 2014 00:14
- Written by Announcements
Christmas Service will be held on Tuesday, January 6, 2014 starting at 6pm. Please come with your friends and family members to celebrate the birth of our Lord and give praise to Him for everything He has done for us. Full Divine Liturgy (Qidase) will start at 10:45pm.
ኑ "ይኸው ተወለደ የዓለም መድኃኒት" እያልን እናመስግን። ክብር ለሥላሴ
Timket (Epiphany)
- Details
- Created on Friday, 19 December 2014 00:09
- Written by Announcements
Timket, one of the nine principal feasts of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church, will be celebrated in unity for the first time in Minnesota! Please mark your calendar to celebrate this two-day long magnificent Holiday on January 17 and 18!
...
ዋሻ አምባ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ገዳም
- Details
- Created on Wednesday, 17 December 2014 00:27
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ታኅሣሥ 8 ቀን 2007 ዓ.ም.
መ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ
ጅብና የነብር መንጋዎች እማሆይን ሳያተናኮሉ ያላምዷቸው ነበር፡
“ሳልማር ማንበብ ቻልኩ”
በደን ልማት፣ በባዮ ጋዝና በትጋታቸው ከታዋቂ ኢትዮጵያውያን ሴቶች ጋር ሥራቸው ቀርቧል፡፡
ክፍል አንድ
ከአዲስ አበባ ወደ ባሕር ዳር የሚወስደውን የአስፋልት መንገድ ይዘው ሲጓዙ ፍቼ፣ ደብረ ጉራቻ፣ጎሀ ጽዮን ከተሞችን አልፈው የዓባይን በረሃ ካጠናቀቁ በኋላ የደጀን ከተማን ያገኛሉ፡፡ ጉዞዎን በመቀጠል ......
የማቴዎስ ወንጌል
- Details
- Created on Tuesday, 16 December 2014 02:14
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ታኅሣሥ 7 ቀን 2007 ዓ.ም.
ምዕራፍ 11
ዮሐንስ መጥምቅ በግዞት ቤት ሳለ ጌታችን ያደረገውን ተአምራት፣ ያስተማረውን ትምህርት ሰምቶ “ትመጣለህ ብለን ተስፋ የምናደርግህ አንተ ነህ? ወይስ ተስፋ የምናደርገው ሌላ አለ?” ብላችሁ ጠይቁ ብሎ ከደቀመዛሙርቱ ሁለቱን ላከ፡፡ ስማቸውም አካውህ እና እስጢፋኖስ ይባላል፡፡ እኒህ ሁለቱ ተጠራጥረው ስለነበር አይተው አምላክነቱን ይረዱት ብሎ ነው እንጂ እርሱ ተጠራጥሮ አይደለም፡፡ ማቴ.14፡3፣ ዘዳ.18፡18፣ ዮሐ.6፡14፡፡...
በዓታ ለማርያም
- Details
- Created on Friday, 12 December 2014 13:20
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ታኅሣሥ 3 ቀን 2007 ዓ.ም.
በዲ/ ታደለ ፈንታው
ይህ ዕለት የልዑል እግዚአብሔር እውነተኛ መቅደስ የምትሆን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበትን ዕለት የምናስብበት ነው፡፡ የአምላክ እናት ከእናት ከአባቷ ቤት ተለይታ እግዚአብሔር ወደመረጠላት ሥፍራ ወደ ቤተ መቅደስ ገባች፡፡ ዕድሜዋ ሦስት ዓመት ነበር፡፡...
ጥንታዊ ጽሑፎችን ለመጠበቅ በቅንጅት መሥራት እንደሚገባ ተገለጸ
- Details
- Created on Thursday, 11 December 2014 12:04
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ታኅሣሥ 2 ቀን 2007 ዓ.ም.
በእንዳለ ደምስስ
ጥንታዊ ጽሑፎችን ለመጠበቅና ለተከታዩ ትውልድ ለማስተላለፍ እንዲቻል ባለ ድርሻ አካላት በቅንጅት መሥራት እንደሚገባቸው ኅዳር 29 ቀን 2007 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት ኤጀንሲ በቀረቡ ጥናቶች ተገለጸ፡፡...
ዛሬም ያልታጠፉ እጆች ያልዛሉ ክንዶች
- Details
- Created on Wednesday, 03 December 2014 02:14
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ኅዳር 24 ቀን2007 ዓ.ም.
መ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ
በደቡብና በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከቶች የቅዱስ ጳውሎስን “ዕለት ዕለት የሚከብድብኝ መልእክት በተግባር የሚኖሩ፤ ከግማሽ ምዕተ ዓመት በላይ ንጹህ ስንዴን የዘሩ ትጉህ መምህር፣ ቀናዒ ለሃይማኖታቸው ፣ በርቱዕ አንደበት መምከርን፣ በትጋት ማስተባበርን፣ ከሚዘምሩት ጋር መዘመርን፣ ከሚያመሰግኑት ጋር ማመስገንን፣ ከሚያዝኑትም ጋር ማዘንን ግብር አድርገው፤ እንደ ሕፃን ከሕፃናት ጋር፣ እንደ ወጣት ከወጣቶች ጋር እንደ አበው ደግሞ ከሊቃውንት ጋር ተዋሕደው ቤተክርስቲያን እያገለገሉ ይገኛሉ::...