ቅዱስ ፓትርያርኩ የመቄዶንያ አረጋውያንና ሕሙማን ጎበኙ
- Details
- Created on Tuesday, 30 September 2014 06:04
- Written by Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Sunday School Department Official Website
ቅዱስ ፓትርያርኩ የመቄዶንያ አረጋውያንና ሕሙማን ጎበኙ
በቤተ ክርስቲያኗ ስም መቶ ሺህ ብር ለተረጂዎች ድጋፍ አድርገዋል
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት መስከረም 17 ቀን 2007 ዓ.ም ከጥዋቱ በሦስት ሰዓት አረጋውያንና የአእምሮ ሕሙማን ወገኖቻችን ከሚረዱበት በመቄዶንያ አረጋውያንና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማዕከል ዘንድ በመገኘት ጉብኝትና በቤተ ክርስቲያኒቷ ስም ለመረጃ ማእከሉ ድጋፍ አድርገዋል፡፡
በጉብኝቱ ወቅት የመቄዶንያ መርጃ ማዕከል ቦርድ ሰብሳቢ ክቡ...
መስቀል በቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ
- Details
- Created on Tuesday, 30 September 2014 05:59
- Written by Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Sunday School Department Official Website
መስቀል በቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ
መ/ር ፀገዬ ኃይሌ
መስቀል በብዙዎች ሰዎች ኀሊና በብዙ ዓይነትና ቅርጽ የተሰራ ተደርጎ የሚታዩ ወይንም የሚተረጎም ቢሆንም እኛ ግን ከዘመነ ብሉይ መጀመሪያ እስከ ዘመነ ሐዲስ እስከ አለንበት ዘመን ስለአለው ስለክርስቶስ ነገረ መስቀል እንናገራለን የጌታችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል አስቀድሞ ከዘመነ አበ ብዙኃን ከአዳም ጊዜ ጀምሮ ብዙ ነቢያት በተለያየ ኅብረ አምሳል ትንቢት የተናገሩለት በዘመነ ሐዲስም እራሱ ኢየሱስ ክርስቶስ በኃጢአት የወደቀውን የሰውን ልጅ ከራሱ ጋር ያስታረቀበት እስከ አሁንም ድረስ...
ዜና ቤተክርስቲያን መስከረም 2007 ዓ.ም
- Details
- Created on Monday, 29 September 2014 07:10
- Written by Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Sunday School Department Official Website
ዜና ቤተክርስቲያን መስከረም 2007 ዓ.ም
ማዕተብ: የክርስትናችን ዓርማ የነፍሳችን ሰንደቅ ዓላማ
- Details
- Created on Sunday, 28 September 2014 05:03
- Written by Hara Tewahido
- ሦስት ቀለማት ያላቸው ክሮች የአብ የወልድ የመንፈስ ቅዱስ ምሳሌ ሲኾኑ አንድ ላይ መፈተላቸው ወይም አንድ መኾናቸው ቅድስት ሥላሴ ማለት አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ በመለኰት በህልውና አንድ አምላክ መኾናቸውን ያመለክታል፡፡ ጥቁሩ፡- ክርስቲያን ስለ ሃይማኖት የሚቀበለው መከራ የሚሸከመው መስቀል፣ ቀዩ፡- በሰማዕትነት ደም የማፍሰስ ሲኾን ቢጫው ደግሞ የክርስቲያን ተስፋ የሃይማኖት ምልክት ነው፡፡
- ክርስቲያን ለክርስቶስ ታማኝ በመኾኑ በነፍሱ ሞግዚት በቄሱ እጅ ከሕፃንነቱ ጀምሮ የድኅነቱ ምልክት በሚኾን አንገቱ በማዕተበ ክርስትና ይታሰራል፡፡ ማዕተብ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በዕለተ ዓርብ ስለ እኛ ቤዛ ለመኾን የብረት ሀብል /የብረት ገመድ/ በአንገቱ ታስሮ በአይሁድ መጎተቱን ስለሚያስታውሰን ለታማኝነታችንና ለክርስቲያንነታችን ምልክትነቱ ማረጋገጫ ስለኾነ አናፍርበትም፡፡ ...
ጨረቃና ጨለማ
- Details
- Created on Thursday, 25 September 2014 08:16
- Written by ዳንኤል ክብረት
አገባቦች (Prepositions and Conjunctions)
- Details
- Created on Wednesday, 24 September 2014 00:27
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
መስከረም 14 ቀን 2007 ዓ.ም.
መ/ር ደሴ ቀለብ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊሎሎጂ መምህር
1. አቢይ አገባብ፣ አገባቦች ማለት ብቻቸውን ሊነበቡ የማይችሉ መስተዋድዶች ናቸው፡፡ እነዚህም እስመ፣ አምጣነ፣ አኮኑ / Since, because, for/ እመ / ቢሆንም/፣ እስከ፣ እንዘ/ ሲ፣ስ/ አመ/ ጊዜ/ ሶበ/ ጊዜ/
እንተ፣ ዘ፣ እለ /የ/ ወ/እና/ የመሳሰሉት ናቸው፡፡...
ጼዴንያ ማርያም
- Details
- Created on Friday, 19 September 2014 01:17
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
መስከረም 9 ቀን 2007 ዓ.ም.
“ሰላም ለሥዕልኪ እንተ ሠዓላ በእዱ፡፡ ሉቃስ ጠቢብ እምወንጌላውያን አሐዱ፡፡ አመ ተቀብዑ ማርያም እምሐፈ ሥዕልኪ ቅብዐ ናርዱ፡፡ በሕማም እኩይ እለ ደወዩ ወውሕዱ፡፡ ፅዑራነ ዓለም ጥዕዩ ወጥቀ ፈድፈዱ፡፡” አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም መስከረም ዐሥር በዚች ቀን ጼዴንያ በምትባል አገር ሥጋ የለበሰች ከምትመስል ሥዕል ከሠሌዳዋ ቅባት እየተንጠፈጠፈ አምላክን የወለደች የእመቤታችን የድንግል ማርያም ተአምር ተገለጠ፡፡...
ማኅበረ ቅዱሳን በገዳማትና በአብነት ትምህርት ቤቶች ዙሪያ እያከናወናቸው የሚገኙ ውጤታማ ተግባራት
- Details
- Created on Thursday, 18 September 2014 02:13
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
መስከረም 8 ቀን 2007 ዓ.ም.
እንዳለ ደምስስ
በማኅበረ ቅዱሳን የቅዱሳት መካናት ልማትና ማኅበራዊ አገልግሎት ዋና ክፍል ገዳማት ከተረጅነት ወጥተው በራስ አገዝ የገቢ ምንጭ እንዲተዳደሩና አንድነታቸውና ገዳማዊ ሥርዓታቸው ተጠብቆ ለትውልድ እንዲሸጋገሩ፤ እንዲሁም የቤተ ክርስቲያኒቱ እምነት ሥርዓትና ትውፊት ሳይበረዝ፤ ተተኪ ሊቃውንትንና አገልጋዮችን ለማፍራት ትልቅ ድርሻ ያላቸው አብነት ትምህርት ቤቶችን በማጠናከር፤ ባልተቋቋመባቸውም አካባቢዎች የማቋቋም ሥራ በመሥራት ላይ ይገኛል፡፡...
የንባብ ምልክቶች
- Details
- Created on Tuesday, 16 September 2014 06:32
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
መስከረም 6 ቀን 2007 ዓ.ም5
ካለፈው የቀጠለ
2. ቀደሰ -- አመሰገነ 3. ገብረ--- ሠራ፣ ፈጠረ
ይቄድስ --- ያመስግን ይገብር --- ይሠራል
ይቀድስ ---- ያመሰግን ዘንድ ይግበር ---- ይሠራ ዘንድ
ይቀድስ ---- ያመስግን ይግበር ---- ይሥራ...
የማቴዎስ ወንጌል
- Details
- Created on Tuesday, 16 September 2014 05:45
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
መስከረም 6 ቀን 2007 ዓ.ም.
ምዕራፍ 8
በማቴዎስ ወንጌል በምዕራፍ ስምንት ላይ የሚከተሉትን ነገሮች እናገኛለን፡፡ እነዚህም በተአምራቱ ከደዌ ሥጋ በትምህርቱ ደግሞ ከደዌ ነፍስ መፈወሱን የሚገልጡ ናቸው፡፡
-
ለምጻሙን ስለ መፈወሱ፤
-
የመቶ አለቃውን ብላቴና ስለመፈወሱ፤
-
የስምዖን ጴጥሮስን አማት ስለ መፈወሱ እና አጋንንት ያደረባቸውን ስለማዳኑ፤
-
“ለሰው ልጅ ራሱን የሚያስጠጋበት የለውም” ስለማለቱ፤
-
ነፋሱንና ባሕሩን ስለ መገሰጹ፤
-
በጌርጌሴኖን ሁለቱን ሰዎች፣ ከአጋንንት ቁራኝነት ስለ ማላቀቁ፤
...
ሰነቦ
- Details
- Created on Friday, 12 September 2014 08:59
- Written by ዳንኤል ክብረት
የሰሜን አሜሪካ ሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጉባኤ 14ኛ ዓመት ጠቅላላ ጉባኤውን አካሄደ
- Details
- Created on Friday, 12 September 2014 05:23
- Written by ቀዳሚ ገጽ
መስከረም 2 ቀን 2006 ዓ.ም.
ከሰሜን አሜሪካ ማእከል
በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በሰሜን አሜሪካ አኅጉረ ስብከት የሰንበት ት/ቤቶች አንድነት ጉባኤ 14ኛ ዓመት ጠቅላላ ጉባኤውን በአትላንታ መካነ ሕይወት አቡነ ገ/መንፈስ ቅዱስ እና በደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ወአቡነ አረጋዊ አብያተ ክርስቲያናት ሰንበት ት/ቤቶች አዘጋጅነት ከነሐሴ 23 – 25/2006 ዓ/ም (August 29 – 31/2014) አካሄደ።...
የ2007 አጽዋማትና በዓላት
- Details
- Created on Wednesday, 10 September 2014 02:16
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ጳጉሜን 5 ቀን 2006 ዓ.ም.
መስከረም 1 ሐሙስ፣
ነነዌ ጥር 25፣
ዓብይ ጾም የካቲት 9፣
ደብረ ዘይት መጋቢት 6፣
ሆሣዕና መጋቢት 27፣
ስቅለት ሚያዚያ 2፣
ትንሣኤ ሚያዚያ 4፣
ርክበ ካህናት ሚያዚያ 28፣
ዕርገት ግንቦት 13፣
ጰራቅሊጦስ ግንቦት 23፣
ጾመ ሐዋርያት ግንቦት 24፣
ምሕላ ድኅነት ግንቦት 26፣
...
ቅዱስ ፓትርያርኩ የአዲስ ዓመት የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ
- Details
- Created on Tuesday, 09 September 2014 05:31
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
ጳጉሜን 4 ቀን 2006 ዓ.ም.
ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ለ2007 ዓ.ም. አዲስ ዓመት እንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ፡፡
የመግለጫውን ሙሉ ቃል አቅርበነዋል፡፡...
ሀገር ዓቀፍ ዐውደ ጥናት ተካሔደ
- Details
- Created on Monday, 08 September 2014 09:30
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ጳጉሜን 3 ቀን 2006 ዓ.ም.
እንዳለ ደምስስ
በማኅበረ ቅዱሳን ጥናትና ምርምር ማእከል የተዘጋጀው 6ኛው ሀገር ዓቀፍ ዐውደ ጥናት ጳጉሜን 1 ቀን 2006 ዓ.ም. በማኅበሩ ሕንፃ መሰብሰቢያ አዳራሽ ተካሔደ፡፡
ለአንድ ቀን በተዘጋጀው ዐውደ ጥናት 6 በምርምር ማእከሉ የተመረጡ ጥናቶች ቀርበዋል፡፡ በዚህም መሠረት በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት በመቄት ወረዳ የደብረ ገነት ናዙኝ ማርያምና የአቡነ አሮን መንክራዊ ፍልፍል አብያተ ክርስቲያናት ታሪክ፤ ኪነ ሕንፃ፤ ተንቀሳቃሽ ቅርስና ያሉበት ሁኔታ በሚል ርዕስ በዲያቆን ፀጋዬ እባበይ በዲላ ዩኒቨርስቲ የአርኪዮሎጂ መ...
Drama
- Details
- Created on Sunday, 07 September 2014 05:43
- Written by Kidist Selassie PR
መንፈሳዊ ድራማ በታዋቂ አርቲስቶች Get your ticket online (www.minnesotaselassie.org/event)
ጳጉሜን
- Details
- Created on Sunday, 07 September 2014 02:19
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
ጳጉሜን 2/2006
ጳጉሜን ጭማሪ፣ ተወሳክ፣ አምስት ቀን ተሩብ” የሚል ትርጉም አለው፡፡ ጳጉሜን 13ኛ ወር ትባል እንጂ በውስጧ የያዘቻቸው ቀናት ቁጥር በአንድ ሳምንት ካሉ ቀናት ያነሱ ናቸው፡፡ ወርኀ ጳጉሜን የክረምቱ ጨለማ ሊያከትም ብርሃን ሊበራ የተቃረበበት በመሆኑ ፀዓተ ክረምት፤ የክረምት መውጫ ዘመን ትባላለች ፡፡ይህ ወቅት በሐምሌና በነሐሴ ደመና ተሸፍና የነበረችው ፀሐይ መውጫዋ የደረሰበት ጊዜ በመሆኑ ብርሃን፣ መዓልተ ነግህ፣ ጎህ ጽባህ ተብሎ ይጠራል፡፡...
ጳጉሜን - አምስት፣ ስድስት፣ ሰባት
- Details
- Created on Friday, 05 September 2014 07:39
- Written by ዳንኤል ክብረት
የንባብ ምልክቶች
- Details
- Created on Friday, 05 September 2014 03:06
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
ነሐሴ 30 ቀን 2006 ዓ.ም.
መ/ር ደሴ ቀለብ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፊሎሎጂ መምህር
-
የማንሳት ምልክት
-
የመጣል ምልክት
-
የማጥበቅ ምልክት
አንዳንድ የግእዝ ግሶች የሚጠብቅ ድምፅ ሲኖራቸው ግማሾቹ የላቸውም፡፡
ምሳሌ፣ ቀተለ -- ገደለ፣ ቀደሰ -- አመሰገነ...