Letter from His Holiness Abba Matthias I Patriarch of EOTC
- Details
- Created on Monday, 23 March 2015 22:59
- Written by Announcements
Click here to read the letter
...
ተዘጋጅታችሁ ኑሩ ማቴ 24፤44
- Details
- Created on Friday, 13 March 2015 08:45
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
መጋቢት 4 ቀን 2007 ዓ.ም.
በዲ/ን ተመስገን ዘገየ
ይህ ቃል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ዘይት ለደቀመዛሙርቱ ስለ ዳግመኛ ምጽአቱና ስለ ዓለም ፍጻሜ ምልክቶች ሲጠይቁት የተናገረው ኃይለ ቃል ነው፡፡ “ወእንዘ ይነብር እግዚእነ ውስተ ደብረ ዘይት ቀርቡ ኀቤሁ አርዳኢሁ፣ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በደብረ ዘይት ተቀምጦ ሳለ ደቀ መዛሙርቱ ለብቻቸው ወደ እሱ ቀረቡና እንዲህ አሉት፤ ንግረነ ማእዜ ይከውን ዝንቱ ወምንትኑ ተአምሪሁ ለምጽአትከ፣ ንገረን ይህ መቼ ይሆናል? የዓለም ፍጻሜ ምልክቱስ ምንድን ነው?” አሉት፡፡...
የሰበካ ጉባኤ አባላትን አቅም ለማሳደግ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
- Created on Friday, 13 March 2015 07:00
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
መጋቢት 4 ቀን 2007 ዓ.ም.
ከጀርመን ቀጣና ማዕከል
በኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የደቡብ፤ ምሥራቅና ምዕራብ አውሮፓ ሀገረ ስብከት የሰበካ ጉባኤ አባላትን አቅም ለማሳደግ የታለመ ሥልጠና በጀርመን ፍራንክፈርት ዙሪያ የሀገረ ስብከቱ ሊቀ ጳጳስ መቀመጫ በሆነው በሩሰልስሃይም ከተማ የካቲት 28 ቀን 2007 ዓ.ም ተሰጠ::...
የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር በቅድስት ጣራ ገዳም ተካሄደ
- Details
- Created on Wednesday, 11 March 2015 08:38
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
መጋቢት 2 ቀን 2007 ዓ.ም.
በግዛቸው መንግስቱ /ከባሕር ዳር ማእከል/
በማኅበረ ቅዱሳን የሰሜን ምዕራብ ማእከላት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት የባሕር ዳር፣ ጎንደርና ደብረ ታቦር ማእከላትን በማስተባበር የካቲት 29 ቀን 2007 ዓ.ም በምእራፈ ቅዱሳን ቅድስት ጣራ አንድነት ገዳም የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር አካሄደ፡፡...
በባሕር ዳር ማእከል ለግቢ ጉባኤያት ተወካዮች ሴሚናር ተሰጠ
- Details
- Created on Tuesday, 10 March 2015 09:25
- Written by ቀዳሚ ገጽ
መጋቢት 1 ቀን 2007 ዓ.ም.
በግዛቸው መንግሥቱ /ከባሕር ዳር ማእከል/
በማኅበረ ቅዱሳን የባሕር ዳር ማእከል የግቢ ጉባኤያትን አገልግሎት ለማጠናከርና ጠንካራ አገልጋዮችን ለማፍራት እንዲያስችል የካቲት 21 እና 22 ቀን 2007 ዓ.ም ለሁለት ቀናት በከተማው ለሚገኙ ለ16 ግቢ ጉባኤያት ተወካዮች ሴሚናር ተሰጠ፡፡...
መፃጉዕ ( የዐቢይ ጾም ዐራተኛ ሳምንት)
- Details
- Created on Tuesday, 10 March 2015 06:05
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
የካቲት 29 ቀን 2007 ዓ.ም.
ምንባባት
የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ)
አምላኩሰ ለአዳም ለዕረፍት ሰንበተ ሠርዓ፤ ወይቤልዎ አይሁድ በዓይ ሥልጣን ትገብር ዘንተ ወይቤሎሙ ኢየሱስ አነኒ እገብር አንትሙኒ፤ እመኑ ለግብርየ ወይቤሎሙ አነ ውእቱ እግዚኦ ለሰንበት እግዚኦ ውእቱ ለሰንበት ወልድ ዋሕድ ወይቤሎሙ ብውህ ሊተ፤ እኅድግ ኃጢአተ በዲበ ምድር እስበክ ግዕዛነ ወእክሥት አዕይንተ ዕውራን አቡየ ፈነወኒ፡፡
ትርጉም:“የአዳም ፈጣሪ ለዕረፍት ሰንበትን ሠራ፤ አይሁድም በማን ሥልጣን ይህን ታደርጋለህ አሉት፤ እርሱም እኔ እሠራለሁ እናንተም ሥራዬን እመኑ አላ...
የአገልጋይ መንፈሳዊ ባሕርያት
- Details
- Created on Friday, 06 March 2015 04:45
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
የካቲት 27ቀን 2007ዓ.ም.
ይህ የትምህርት መርሐ ግብር በማኅበረ ቅዱሳን በአዲስ አበባ ማእከል የአባላት ማስተባበሪያ ዋና ክፍል አዘጋጅነት እየተዘጋጀ በየሳምንቱ የሚቀርብ ትምህርት ነው፡፡ በዚህ ትምህርት መርሐ ግብራችን የአገልጋዮችን በሕብረት የመሆን ጥቅምና የአገልጋይን ባሕርያት በሚመለከቱ ጉዳዮች ላይ ይሆናል ፡፡
ክፍለ ትምህርት አንድ
ምዕራፍ አንድ:- አገልጋዮች በሕብረት ሆነው የማገልገላቸው ዓላማ፡-...
ሰበር ዜና:- በዝቋላ ገዳም ዳግም የእሳት ቃጠሎ ተቀሰቀሰ
- Details
- Created on Wednesday, 04 March 2015 06:50
- Written by ቀዳሚ ገጽ
የካቲት 25 ቀን 2007 ዓ.ም.
በእንዳለ ደምስስ
በደብረ ከዋክብት ዝቋላ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ አንድነት ገዳም በዛሬው እለት ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ጀምሮ በምሥራቅ አቅጣጫ በሚገኘው ደን ዳግም የእሳት ቃጠሎ መቀስቀሱ ከገዳሙ አባቶች ያገኘነው መረጃ ያመለክታል፡፡
በትናንትናው እለት ተቀስቅሶ የነበረው እሳት ከፍተኛ ርብርብ ተደርጎ ጠፍቶ የነበረ ቢሆንም በዛሬው እለት የተቀሰቀሰውን እሳት ለማጥፋት በገዳማውያኑ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል፡፡ በአሁኑ ሰዓት እሳቱ ደኑን እያወደመ በከፍተኛ ሁኔታ እየተቀጣጠለ እንደሚገኝ የገለጹት ገዳማውያኑ ከደብረ ዘይ...
የሆሳዕና ደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን ተቃጠለች
- Details
- Created on Monday, 02 March 2015 04:53
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
የካቲት 23 ቀን 2007 ዓ.ም.
በዘማች አዩኔ /ከሆሳዕና ማእከል/
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሀድያ እና ስልጤ ሀገረ ስብከት የሆሳዕና ደብረ ገነት ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ ክርስቲያን የካቲት 21 ቀን 2007 ዓ.ም ከቅዳሴ በኋላ ድንገተኛና ለጊዜው መንስኤው ባልታወቀ ሁኔታ ተቃጠለች፡፡...
ምኩራብ(የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት)
- Details
- Created on Friday, 27 February 2015 02:24
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
የካቲት 20 ቀን 2007 ዓ.ም.
የዕለተ ሰንበት መዝሙር (ከጾመ ድጓ)
ቦአ ኢየሱስ ምኩራበ አይሁድ ወመሐረ ቃለ ሃይማኖት ወይቤሎሙ ምጽዋተ አበድር እመሥዋዕት አነ ውእቱ እግዚኣ ለሰንበት ወአቡሃ ለምሕረት እግዚኣ ውእቱ ለሰንበት ወልደ እጓለ እመሕያው ኢትግበሩ ቤተ አቡየ ቤተ ምስያጥ ቤትየሰ ቤተ ጸሎት ይሰመይ ቦአ ምኩራቦሙ ወገሠፆሙ ያርምሙ አንከሩ ምህሮቶ ሞገስ ቃሉ ወጣዕመ ነገሩ ወሣዕሣዓ አፉሁ፡፡...
ምኩራብ
- Details
- Created on Friday, 27 February 2015 01:09
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
የካቲት 20 ቀን 2007.ም.
መ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ
እንደ ቤተክርስቲያናችን ሥርዓትና ትውፊት መሠረት በዐቢይ ጾም ስምንቱ ሰንበታት ሊዘመር የተዘጋጀው የጾመ ድጓው መዝሙር ነው፡፡ በየሰንበቱ የሚነበቡት የመጽሐፍ ቅዱስ ምንባባት ፣ የሚዘመረው የዳዊት መዝሙር (ምስባክ) ከሰንበቱ ስያሜ ጋር የሚያያዙና የሚዛመዱ ናቸው፡፡ በሰንበታቱ ውስጥ የሚነበበውና የሚዘመረውም ጌታችን በመዋዕለ ስብከቱ ያስተማራቸውን ትምህርቶችና የሠራቸውን ዋና ዋና ተዓምራትና መንክራት የሚመለከቱ ናቸው፡፡ ጾሙ የጌታ ጾም ስለሆነ ሁሉም መዝሙራትና ምንባባት ከጌታ ትምህርትና ሥራ...
የማኅበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ሥርጭት በሰሜን አሜሪካ ግዛቶች እያደገ መሆኑ ተገለጸ
- Details
- Created on Thursday, 26 February 2015 02:11
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
የካቲት 19 ቀን 2007 ዓ.ም.
በመ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ
በኢቢኤስ /EBS/ በመሠራጨት ላይ የሚገኘው የማኅበረ ቅዱሳን የቴሌቪዥን መርሐ ግብር በሰሜን አሜሪካ በሚገኙ ሦስት ግዛቶች በቦስተን፤ በካምብሪጅ እና ሲያትል ይተላለፍ የነበረውን ሥርጭት በማሳደግ አራተኛውንና አምስተኛውን ሥርጭት በመንትያ ከተሞች /twin cites/ በሚናፖሊስ እና ሴንት ፖል ግዛቶች የካቲት 15 ቀን 2007 ዓ.ም. ሥርጭት መጀመሩን የማኅበሩ የኅትመትና ኤሌክትሮኒክስ ሚዲያ ዋና ክፍል ሓላፊ ዲያቆን ዶክተር መርሻ አለኸኝ ገለጹ፡፡...
Spiritual Assembly
- Details
- Created on Sunday, 22 February 2015 05:56
- Written by Announcements
በዓለ ጥምቀት በጎንደር ከተማ
- Details
- Created on Tuesday, 20 January 2015 02:00
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
ጥር 12 ቀን 2007 ዓ.ም.
ዲ/ን ዘአማኑኤል አንተነህ /ከጎንደር ማእከል/
ቤተ ክርስቲያን በዓለ ጥምቀትን የምታከብረው የበዓሉን ጥንታዊነት በጠበቀ መልኩ ሲሆን፤ ሀገራችን በዓለም እንድትታወቅና የበርካታ ጎብኝዎች መስሕብ እንድትሆን አድርጓታል፡፡ እንደመታደል ሆኖ ጎንደር ደግሞ የሊቃውንት መፍለቂያ ከመሆኗም በተጨማሪ ጥምቀት በድምቀት ይከበርባታል፡፡
የ2007 ዓ.ም. አከባበሩም የሚከተለውን ይመስል ነበር፡-...
የጥምቀት በዓል በድምቀት ተከበረ
- Details
- Created on Monday, 19 January 2015 02:50
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
ጥር 11 ቀን 2007 ዓ.ም.
በእንዳለ ደምስስ
የ2007 ዓ.ም. የጥምቀት በዓል ጥር 11 ቀን በመላው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በድምቀት ተከበረ፡፡...
በሦስተኛው ቀን በገሊላ ቃና ሠርግ ሆነ
- Details
- Created on Friday, 16 January 2015 23:58
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
ጥር 11 ቀን 2007 ዓ.ም
መ/ር ምሥጢረ ሥላሴ ማናየ
ወአርአየ ስብሐቲሁ ወአምኑ ቦቱ አርዳኢሁ ጌትነቱን ገለጠ ደቀ መዛሙርቱም በእርሱ አመኑ” ዮሐ. 2፤11 በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የበዐላት አከባበር ቀመር ከበዓለ ልደት ፤ግዝረት፤ ጥምቀት ቀጥሎ ቃና ዘገሊላ ይከበራል፡፡ ምክንያቱም ክብር ምስጋና ይግባውና ጌታችን አምላካችን መድሃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሰውን ልጅ ለማዳን ወደዚህ ዓለም በመጣበት ወቅት ልዩ ልዩ የሆኑ ድንቅ ተአምራት አድርጓል፡፡ ከእነዚህም የመጀመሪያው በቃና ዘገሊላ በሰርግ ቤት ተገኝቶ ያደረገው ተአምር ተጠቃሽ...
ወተጠሚቆ ሶቤሃ ወጽአ እማይ ጌታችን … ከተጠመቀ በኋላ ከውሃው ወጣ
- Details
- Created on Friday, 16 January 2015 23:10
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
ጥር 10 ቀን 2007 ዓ.ም.
ሊቀ ሊቃውንት ዕዝራ ሐዲስ
የአራቱ ጉባኤያት መምህርና የጎንደር መ/መ/መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ
በነቢያት የተነገረው ትንቢት በወንጌል የተጻፈው የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ በዓለ ጥምቀት ከተሥአቱ ከዘጠኙ ታላላቅ በዓላት አንዱ ነው፡፡ጥምቀት ተጠምቀ ተጠመቀ ካለው ግሥ የወጣ ሲሆን ጥምቀት ማለት በውሃ መጠመቅና በወራጅ ወንዝ በሐይቅ ውስጥ በምንጭ የሚፈጸም ነው:: በካህናት እጅ የሚፈጸመው ጥምቀት ከሌላው ጥምቀት ልዩ ነው::...
የከተራ በዓል
- Details
- Created on Friday, 16 January 2015 07:23
- Written by ቀዳሚ ገጽ
08 ቀን 2007 ዓ.ም.
መ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ
የጥምቀት በዓል በኢትጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን በታላቅ ድምቀት ይከበራል፡፡ የጥምቀት በዓልን በአደባባይ በማክበር የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ብቸኛዋ ቤተክርስቲያን ናት፡፡ በሀገር ቤትና በውጭ የሚገኙ የእምነቱ ተከታዮች፣ ከተለያዩ ዓለማት የበዓሉ ታዳሚ ለመሆን ወደ ኢትዮጵያ የመጡ ቱሪስቶች ወደ ጥምቀት በዓል ማክበሪያ ቦታዎች ይሄዳሉ፡፡ ...
በዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም ደን ላይ የእሳት ቃጠሎ ደረሰ
- Details
- Created on Thursday, 15 January 2015 02:18
- Written by ቀዳሚ ገጽ
• እሳቱ የጠፋው ከቤተ ክርስቲያኑ በግምት በ50 ሜትር ርቀት ላይ ነው
ጥር 7 ቀን 2007 ዓ.ም.
በባሕር ዳር ማእከል
በጣና ኃይቅ በሚገኘው በዳጋ እስጢፋኖስ ገዳም ደን ላይ ጥር 6 ቀን 2007 ዓ.ም ረፋድ ላይ የእሳት ቃጠሎ ደረሰ፡፡...