“ኦ ገብርኄር ወምእመን ዘበውኁድ ምእመነ ኮንከ ዲበ ብዙኅ እሠይመከ” ማቴ. ፳፭፥፳፫
- Details
- Created on Monday, 24 November 2014 02:11
- Written by ቀዳሚ ገጽ
አንተ በጎ እና ታማኝ አገልጋይ
ኅዳር 15 ቀን 2007 ዓ.ም.
በመ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ
ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን በነቢዩ አንደበት አድሮ፤ “እከሥት በምሳሌ አፉየ፤ ወእነግር አምሳለ ዘእምትካት፤ አንደበቴን /ነገሬን/ በምሳሌ እገልጣለሁ፤ ከቀድሞ ጀምሮ የነበረ ታሪክና ምሳሌ እናገራለሁ” አለ፡፡ ይህም ማለት ወንጌልን በምሳሌ አስተምራለሁ፤ በመልከ ጼዴቅ ዘመን አስቀድማ የተሠራችና ታይታ የጠፋችውን ወንጌልን እናገራለሁ፡፡ ይህን ታላቅ ምሥጢር ሐዋርያው ሲያብራራ “. . . ከመ በአሚን ያጸድቆሙ እግዚአብሔር ለአሕዛብ አቅደመ አሰፍዎቶ ለአብርሃም ከመ ቦቱ ይ...
1ዐ.2 የአንዳንድ አገናዛቢ አጸፋዎች ዝርዝር
- Details
- Created on Friday, 21 November 2014 06:27
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ኅዳር 12 ቀን 2007 ዓ.ም.
በመ/ር ደሴ ቀለብ
በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፊሎሎጂ መምህር
ካልእ = ሌላ፣ ካልእከ / ሌላህ/፤ ካልእኪ የሌላሽን
ቀደምት =/የቀድሞ ሰዎች/፤ ቀደምትክሙ / የቀድሞ ሰዎች የሆኗችሁ ለእናንተ/
ክልኤ = ሁለት፣ ክልኤሆሙ / ሁለታቸው/፤ ክልኤነ / ሁለታችን /፤ ክልኤክሙ / ሁለታችሁ/
በበይናት = በመካከል እርስ በርስ፤ በበይናቲነ/ እርስ በርሳችን /፤ በበይናቲሆሙ / እርስ በርሳቸው/፤ በበይናቲክሙ / እርስ በርሳችሁ/...
ማኅበረ ቅዱሳን በትግራይ ሦስት ገዳማት የተገበራቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቀ
- Details
- Created on Thursday, 20 November 2014 07:12
- Written by ቀዳሚ ገጽ
•ለፕሮጅክቶቹ ማስፈጸሚያ ከ3 ሚሊዮን 180 ሺሕ ብር በላይ ወጪ ሆኗል፡፡
ኅዳር 11 ቀን 2007 ዓ.ም.
በእንዳለ ደምስስ
ማኅበረ ቅዱሳን በቅዱሳት መካናት ልማትና ማኅበራዊ አገልግሎት አማካይነት በምሥራቃዊ ትግራይ ሀገረ ስብከት በደብረ ገሪዛን ጉንዳጉንዲ ቅድስት ማርያም፤ በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ሽሬ እንዳሥላሴ ሀገረ ስብከት በአስገደ ጽምባላ ወረዳ በአቡነ ቶማስ ደብረ ማርያም ዘሃይዳ፤ በምሥራቃዊ ትግራይ ሀገረ ስብከት በማቅናት አጽቢ ወምበርታ ወረዳ በደብረ ቅዱሳን ዲቦ ቅድስት ማርያም አንድነት ገዳማት ያከናወናቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቀ፡፡...
አምስት የቅዱሳን መዲና የሆኑ ገዳማትን ለመደገፍ ውይይት ተካሄደ
- Details
- Created on Thursday, 20 November 2014 01:38
- Written by ቀዳሚ ገጽ
መ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ
ኅዳር 12 ቀን 2007 ዓ.ም.
በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት አምስቱ የቅዱሳን መዲናዎች በመባል የሚታወቁት ገዳማት በተለይ ከ1950ዎቹ ጀምሮ ቅዱሳኑ በቤተ ክርስቲያን ለምእመናን እየተገለጡ፤ ድምጽ እያሰሙ፣ ያስተምሩ፣ ይገስጹ፣ ይመክሩ፣ መጻዒውን ያመለክቱ እንደነበር ኅዳር 8 ቀን 2007 ዓ.ም በደብረ መንክራት ሚጣቅ ቅዱስ አማኑኤል ገዳም ገዳማቱን ለመርዳት በተደረገው የምክክር ውይይት ለመረዳት ተችሏል፡፡
...
በአንድ ባለ ሀብት የተሠራው ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን ተመረቀ
- Details
- Created on Wednesday, 19 November 2014 23:26
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ኅዳር 10 ቀን 2007 ዓ.ም.
በእንዳለ ደምስስ
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት በሶዶ ዳጪ ወረዳ በአንድ ባለ ሀብት የተሠራው የሀሮ ቅዱስ በዓለ ወልድ ሕንፃ ቤተ ክርስቲያን በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትየጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት እና በብፁዓን ሊቃነ ጳጳሳት ኅዳር 7 ቀን 2007 ዓ.ም. ተመረቀ፡፡...
ከ2004- 2007 ዓ.ም. በደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት 16,630 አዳዲስ አማንያን ተጠመቁ
- Details
- Created on Monday, 17 November 2014 23:58
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ኅዳር 8 ቀን 2007 ዓ.ም.
በእንዳለ ደምስስ
የደቡብ ኦሞ ሀገረ ስብከት ከማኅበረ ቅዱሳን ጋር በመተባበር ከ2004- 2007 ዓ.ም. 16,630 አዳዲስ አማንያንን በማስተማር መጠመቃቸውን የሀገረ ስብከቱ ሥራ አስኪያጅ አስታወቁ፡፡...
የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር በደብረ ሊባኖስ ገዳም ይካሔዳል
- Details
- Created on Monday, 17 November 2014 22:31
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ኅዳር 8 ቀን 2007 ዓ.ም.
በእንዳለ ደምስስ
ማኅበረ ቅዱሳን ለ7ኛ ጊዜ ያዘጋጀውን የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር ታኅሣሥ 12 ቀን 2007 ዓ.ም. በደብረ ሊባኖስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት አንድነት ገዳም እንደሚያካሒድ የማኅበሩ ምክትል ዋና ጸሐፊና የመርሐ ግብሩ አስተባባሪ አቶ ግርማ ተሾመ ገለጹ፡፡...
የጀበራ ማርያም አንድነት ገዳምን ዳግም ለማቋቋም ጥረት በመደረግ ላይ መሆኑ ተገለጸ
- Details
- Created on Saturday, 08 November 2014 01:37
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ጥቅምት 29 ቀን 2007 ዓ.ም.
በእንዳለ ደምስስ
በሰሜን ጎንደር ሀገረ ስብከት በደምቢያ ወረዳ በጣና ሐይቅ ውስጥ በ1335 ዓ.ም. ተገድማ የነበረችው የጀበራ ማርያም አንድነት ገዳም ከፈረሰች ከበርካታ ዘመናት በኋላ ዳግም ለማቋቋም ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ መሆኑን ገዳሙን መልሶ ለማቋቋም በማስተባበር ላይ የሚገኙት አባ ዘወንጌል ገለጹ፡፡...
“ከዚያ እሰበስባቸዋለሁ፤ ስሜም ይኖርበት ዘንድ ወደ መረጥሁት ሥፍራ አመጣቸዋለሁ” /መጽ.ነህ.1፤9/
- Details
- Created on Friday, 07 November 2014 04:24
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ጥቅምት 28 ቀን 2007 ዓ.ም.
በእንዳለ ደምስስ
- “በአንድ ወቅት ክርስትና ለማስነሳት ሌሊት ወደ ገፈርሳ ቅዱስ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን ስንሔድ የጅብ መንጋ መጥቶ ክርስትና የሚነሳውን ሕጻን በልቶብናል /የገፈርሳ ጉቼ መካነ ቅዱሳን ቅዱስ በዓለ ወልድ አባ ኪሮስ ወአባ ሳሙኤል ዘዋልድባ ቤተ ክርስቲያን አጥቢያ ምእመናን/
በምዕራብ ሸዋ ሀገረ ስብከት በገፈርሳ ወረዳ ጉቼ ቀበሌ ከአዲስ አበባ ታጠቅን አልፎ ወደ ሆለታ በሚስደው መንገድ የሚገኙ ምእመናን ለረጅም ዘመናት ቤተ ክርስቲያን ሳይኖራቸው እዚህ ዘመን ላይ ደርሰዋል፡፡ በአቅራቢያቸውም ሥርዓተ አምልኮ...
Annual Medhanealem የአመቱ መድኃኔዓለም
- Details
- Created on Monday, 27 October 2014 23:06
- Written by Announcements
Date: November 9, 2014
Time: 4am - 12:30pm
Place: 5750 Wentworth Ave. Minneapolis, MN 55419
...
ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም የኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ ኾነው ተመደቡ
- Details
- Created on Saturday, 25 October 2014 05:49
- Written by haratewahido
ቅዱስ ሲኖዶስ በዛሬ፣ ጥቅምት ፲፭ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. አራተኛ ቀን ውሎው የድሬዳዋና ምዕራብ ሐረርጌ ሊቀ ጳጳስ የኾኑት ብፁዕ አቡነ ዕንባቆም፣ በኢየሩሳሌም የኢትዮጵያ ገዳማት ሊቀ ጳጳስ ኾነው እንዲሠሩ የምደባ ውሳኔ አሳልፏል፡፡
ምልአተ ጉባኤው ውሳኔውን ያሳለፈው፣ ከግንቦት ፳፻፭ ዓ.ም. ጀምሮ የኢየሩሳሌም ሊቀ ጳጳስ ኾነው በነበሩት ብፁዕ አቡነ ዳንኤልና በማኅበሩ መካከል በተፈጠረው አለመግባባት ዙሪያ ከመከረ በኋላ ነው፡፡
ቅዱስ ሲኖዶሱ አለመግባባቱን ለመፍታት ፈቃደኛነታቸው ተረጋግጦ በተነሡት ብፁዕ አቡነ ዳንኤል ቦታ ለመመደብ ያመ...
በ33ኛው ሀገር አቀፍ አጠቃላይ የሰበካ ጉባኤ ማጠቃላያ ላይ በጉባኤው ፍጻሜ የተደረገው ውይይት
- Details
- Created on Friday, 24 October 2014 06:52
- Written by Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Sunday School Department Official Website
በ33ኛው ሀገር አቀፍ አጠቃላይ የሰበካ ጉባኤ ማጠቃላያ ላይ በጉባኤው ፍጻሜ የተደረገው ውይይት
በ33ኛው ሀገር አቀፍ አጠቃላይ የሰበካ ጉባኤ ማጠቃላያ ላይ በጉባኤው ፍጻሜ የተደረገውን ውይይት እንድናቀርብ በተደጋጋሚ ብዘት ያላቸው የድህረ ገጻችን ተከታታዮች ጥያቄ በማቅረባቸው እና በዕለቱ የነበረውን ውይይት ሁሉንም ሰምቶ እውነቱን እንዲረዳ በማለት እንደሚከተለው አቅርበናል፡፡
...
ለቅ/ሲኖዶስ ምልአተ ጉባኤ ግብዐት የኾነው የአጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ የአቋም መግለጫና የውሳኔ ሐሳብ
- Details
- Created on Wednesday, 22 October 2014 10:28
- Written by haratewahido
በቃለ ዐዋዲው ደንብ መሠረት፣ በካህናት እና ምእመናን አንድነት በየደረጃው የተዋቀረውና የቤተ ክርስቲያናችንን አስተዳደር ለመምራትከፍተኛ የሥራ አስፈጻሚነት ሥልጣንየተሰጠው አጠቃላይ ሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ፣ በመንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/ቤት ደረጃ ያካሔደውን ፴፫ኛ ሀገር አቀፍ ዓመታዊ መደበኛ ስብሰባ ጥቅምት ፰ ቀን ፳፻፯ ዓ.ም. ቀትር ላይ የአቋም መግለጫ በማውጣትና የውሳኔ ሐሳብ በማቅረብ አጠናቅቋል፡፡
የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሥርዓተ ትምህርት ማስተማሪያ መጽሐፍ አሳትሞ በቅዱስ ፓትርያርኩ አስመረቀ
- Details
- Created on Monday, 20 October 2014 03:51
- Written by Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Sunday School Department Official Website
የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ የሥርዓተ ትምህርት ማስተማሪያ መጽሐፍ አሳትሞ በቅዱስ ፓትርያርኩ አስመረቀ
እንደሚታወቀው በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ክርስቲያን የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ከተቋቋመ በርካታ ዓመታትን አሳልፏል፡፡ ይሁን እንጂ እስከ አሁን ድረስ የሰ/ት/ቤት ተማሪዎች በግል በተዘጋጀ ጽሑፍና አልፎ አልፎ በግል በሚታተሙ መጽሔቶች እየተማሩ አሁን ላሉበት ደረጃ ደርሰዋል፡፡ ይህ ዓይነቱ ተመሳሳይ ያልሆነ ግንዛቤ እያደር የዕውቀትና የአመለካከት ልዩነት ከመፍጠሩም ባሻገር ለልዩ ልዩ እንግዳ ትምህርቶች በር የከፈተ በመሆኑ የሰ/ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ...
የ33ኛ የመንበረ ፓትርያርክ አጠቃላይ የሰበካ መንፈሳዊ ጉባኤ ተጀመረ፡፡
- Details
- Created on Wednesday, 15 October 2014 04:57
- Written by Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Sunday School Department Official Website
ዓመታዊ የሰበካ አጠቃላይ መንፈሳዊ ጉባኤ ዛሬ ተጀመረ ፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በየዓመቱ የሚካሔደው ዓመታዊ የሰበካ አጠቃላይ መንፈሳዊ ጉባኤ ዛሬ ጥቅምት 5 ቀን 2007 ዓ.ም. ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኵስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የወላይታ ኮንታ ዳውሮ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የጠቅላይ ቤተ ክህነት የየመምሪያ ኃላፊዎች፣ የሁሉም አህጉረ ስብከት ሥራ አ...
አርሴማ
- Details
- Created on Wednesday, 08 October 2014 07:12
- Written by ዳንኤል ክብረት
ዐጽሟ ያረፈበት አርመን የሚገኘው ቤተ ክርስቲያን |
በየዓመቱ የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል ዘንድሮም በታላቅ ድምቀት ተከበረ፡፡
- Details
- Created on Wednesday, 01 October 2014 00:35
- Written by Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Sunday School Department Official Website
በየዓመቱ የሚከበረው የመስቀል ደመራ በዓል ዘንድሮም በታላቅ ድምቀት ተከበረ፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከሚከበሩት ታላላቅ ሃይማኖታዊ ብሔራውያን በዓላት ውስጥ ትልቅ መንፈሳዊና ሃገራዊ ፋይዳ ገንዘብ ያደረገውን የመስቀል ደመራ በዓላችን ዘንድሮም በታላቅ መንፈሳዊ ሥነ ሥርዓት በመስቀል አደባባይ በብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳሳት ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት፣ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፣ የአዲስ አበባ ገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ጥንግ ድርብ የለበሱ ሊቃውንተ ቤተ...
በመስቀል በዓል መጨመር ወይም መቀነስ የሌለበት የትኛው ነው?
- Details
- Created on Tuesday, 30 September 2014 23:42
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
መስከረም 20 ቀን 2006 ዓ.ም.
በዲ/ን ፍቃዱ ዓለሙ
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ጥንታዊት፣ ሐዋርያዊትና ታሪካዊት እንደ መሆኗ፣ ሁሉም ሃይማታዊ በዓላት ከመንፈሳዊ ባህላዊ ሥርዓቶች ጋር ተሣሥረው እንዲከበሩ መሠረት ናት፡፡ ለዚህ ነው ከሀገራዊና ከሃይማታዊ በዓላት ጋር ተያይዘው የሚከናወኑት መንፈሳዊና ባሕላዊ ሥርዓቶች ምንጫቸው/መነሻቸው/ ኦርቶዶክሳዊት ቤተ ክርስቲያን ናት የምንለው፡፡ ቀድሞም በኦሪቱ በኋላም በሐዲሱ ሕግጋት ጸንታ የቆየች የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ትምህርተ ወንጌልን በመላው ኢትዮጵያ ተዟዙራ አስ...
ፍቅር፣ ቁልፍና ድልድይ
- Details
- Created on Tuesday, 30 September 2014 21:15
- Written by ዳንኤል ክብረት