ንሥር (ክፍል ሁለት)
- Details
- Created on Thursday, 07 August 2014 05:55
- Written by ዳንኤል ክብረት
ንሥር
- Details
- Created on Wednesday, 06 August 2014 00:00
- Written by ዳንኤል ክብረት
ጾመ ፍልሰታ
- Details
- Created on Monday, 04 August 2014 08:24
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
ሐምሌ 28 ቀን 2006 ዓ.ም.
መ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ
ጾመ ፍልሰታ የእመቤታችን ዕረፍት፣ ትንሣኤና ዕርገቷ የሚታሰብበት ወቅት ነው፡፡ እመቤታችን በተለያዩ ጊዜያት ሞትና ትንሣኤዋን ለሐዋርያት የገለጸችበትን ምስጢር ከነሐሴ 1-16 ድረስ ምእመናን በጾም በጸሎት ተወስነው የልጇን ቸርነት የእርሷን አማላጅነት በሱባኤ ይማጸናሉ፡፡ የሱባኤው ወቅት ሲፈጸም “እመቤታችን በእውነት ተነሥታለች” ብለው በደስታ የጾሙን ወቅት ይፈጽማሉ፡፡ ሞቷ የሚያስደንቅ መሆኑን ቅዱስ ያሬድ “ሞትሰ ለመዋቲ ይደሉ ሞታ ለማርያም የሐጽብ ለኲሉ፤ ሞት ለማናቸውም ሰው ሁሉ የተገባ ነው፡፡...
የፕሮቴስታንት እይታ ወጌሻ የሌለው የምላስ ወለምታ
- Details
- Created on Friday, 25 July 2014 02:56
- Written by Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Sunday School Department Official Website
የፕሮቴስታንት እይታ
ወጌሻ የሌለው የምላስ ወለምታ
ውድ አንባቢዎቻችን ከላይ ያስነበብኳችሁ ርዕስ በጥንቃቄ ካያችሁት ቀጥሎ ያለው ንባብ በትክክል ይገለጥላችኋል፡፡ ይህን ርዕስ የሰጠሁበትም ምክንያት ፕሮቴስታንት ወገኖቻችንን ለመንቀፍ ሳይሆን አመለካከታቸውን ወደ ትክክለኛው መስመር እንዲመልሱ ለማለት አስተያየት ለመስጠት ያህል ነው፡፡ መልካም ንባብ፤
የክርስቲያን ህብረት የሚባሉትን ሃይማኖተኞች ባጠቃላይ ወይም ክርስቶስን የሚያመልኩ ሃይማኖተኞችን ሁሉ አንድ የሚያደርጋቸው በጋራ የሚጠቀሙት መጽሐፍ ቅዱስ ነው፡፡ ይሁን እንጂ ከግማሽ በላይ የሚሆኑ ሃይማኖተኞች መ...
ማቴዎስ ወንጌል
- Details
- Created on Wednesday, 16 July 2014 02:52
- Written by ማሕበረ ቅዱሳን
ሐምሌ 9 ቀን 2006 ዓ.ም.
ምዕራፍ አምስት
የተራራው ስብከት /አንቀጸ ብፁዓን/
ይህ ምዕራፍ ልዑለ ባሕርይ አምላክ ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ተራራ ወጥቶ ከፍ ካለ ቦታ ተቀምጦ ያስተማረው ትምህርት በመሆኑ የተራራው ስብከት በመባል ይታወቃል፡፡ ብፁዓን እያለ በማስተማሩም አንቀጸ ብፁዓን ይባላል፡፡ ጌታችን ከፍ ካለ ቦታ ተቀምጦ ያስተማረበት ምክንያት፣ መምህር ከፍ ካለ ቦታ ተማሪዎች ደግሞ ዝቅ ካለ ቦታ ተቀምጠው የሚማሩት ትምህርት ስለሚገባ ነው፡፡...
የቅ/ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ በማስተርስ መርሐ ግብር የመጀመሪያዎቹን ደቀ መዛሙርት አስመረቀ
- Details
- Created on Wednesday, 09 July 2014 14:19
- Written by Hara Tewahido
- በ፲፱፻፹፯ ዓ.ም. ዳግመኛ ከተከፈተ ወዲህ የተመረቁት ደቀ መዛሙርት ብዛት 2175 ደርሷል
- የተቋማዊ ነፃነት ዕጦትና የበጀት እጥረት ‹‹ጥናትና ምርምር ላይ እንዳላተኩር አድርጎኛል፡፡››
- መሠረቱ የወጣው ሕንፃ ሥራ እንዲቆም በጀቱም እንዲመለስ የተላለፈው ትእዛዝ አወዛግቧል
- ወደ ዩኒቪርስቲ ደረጃ የማሸጋገሩ ሒደት በግንባታ ላይ የሚገኘውን ሕንፃ መጠናቀቅ ይጠብቃል
- ‹‹ከዛሬው ደስታችኹ የሚበልጥ ደስታ ከፊታችኹ ስለተዘጋጀ ደስታችኹ ዕጥፍ ድርብ ነው፡፡›› /ብፁዕ አቡነ ጢሞቴዎስ/
***
- መስተጋድላን አኃውና አኃት ደቀ መዛሙርት በእጅግ ከፍተኛና ከፍተኛ ማዕርጎች ተመ ...
በኢትዮጵያ ሥልጣኔ የመንፈሳዊ ት/ቤቶች ሚና
- Details
- Created on Thursday, 03 July 2014 23:44
- Written by Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Sunday School Department Official Website
በኢትዮጵያ ሥልጣኔ የመንፈሳዊ ት/ቤቶች ሚና
ንቡረ እድ ኤልያስ አብርሃ
የመንፈሳዊ ዘርፍ ምክትል ሥራ አስኪያጅ
በመምህራን ጉባኤ ወቅት ያቀረቡት ጥናታዊ ጽሑፍ
1. መግቢያ፤
የኢትዮጵያ ሥልጣኔና ታሪክ፣ ነጻነትና ጀግንነት፣ አንድነትና መልካም ሥነ ምግባር ዋና ምንጭ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ናት፤
በሌሎች ክፍለ ዓለማት እንዲህ ተሟልተው የማይገኙ እነዚህ አኲሪ ዕሴቶች የተፈጠሩትና ተጠብቀው የኖሩት በዐጸደ ቤተ ክርስቲያን በተስፋፉ ት/ቤቶች ነው፡፡
መቼም ዕውቀትና ሥልጣኔ የሚስፋፋው በትምህርት ቤት ውስጥ በሚሰጠው የመምህራን አስተምህሮ ነው፤ መ...
ትኩረት ለአብነት መምህራንና ለአብነት ት/ቤቶች በሚል የአብነት መምህራን ጉባኤ ዛሬ ተጀመረ፡፡
- Details
- Created on Wednesday, 25 June 2014 03:21
- Written by Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Sunday School Department Official Website
"ትኩረት ለአብነት መምህራንና ለአብነት ት/ቤቶች" በሚል የአብነት መምህራን ጉባኤ ዛሬ ተጀመረ፡፡
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ጽ/በት በትምህርትና ማሰልጠኛ መምሪያ አማካኝነት ለሁለት3 ቀናት የሚቆይ የምክክር ጉባኤ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት፣ ብፁዕ አቡነ ማቴዎስ የጠቅላይ ቤተ ክህነት ዋና ሥራ አስኪያጅና የወላይታ ኮንታ እና ዳውሮ አኅጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ...
ሃይማኖታውያን ያልሆኑ የግእዝ ጽሑፎች (ግንቦት 2006 ዓም አኩስም ትግራይ)
- Details
- Created on Thursday, 29 May 2014 04:35
- Written by ዳንኤል ክብረት
- የድንጋይ ላይ ጽሑፎች፡- በድንጋይ ላይ የተጻፉት የግእዝ ሥነ ጽሑፎች በአኩስም አካባቢ የተገኙትንና የነገሥታቱን የጦርነት ታሪኮችንና ሌሎች ዘገባዎችን የያዙትን ጽሑፎች ይመለከታል፡፡
ሀገር አቀፍ የግእዝ ዐውደ ጥናት
- Details
- Created on Tuesday, 27 May 2014 06:44
- Written by ዳንኤል ክብረት
አነ ጽጌ ገዳም … ወከመ ጽጌ ደንጐላት በማእከለ አሥዋክ ከማሁ አንቲኒ እንተ ኀቤየ በማእከለ አዋልድ
- Details
- Created on Wednesday, 09 October 2013 02:38
- Written by ቀዳሚ ገጽ
መስከረም 25 ቀን 2007 ዓ.ም.
በዲ/ን በረከት አዝመራው
- "እኔ የምድረ በዳ አበባ ነኝ … በሾህ መካከል ያለ የሱፍ አበባ ያማረ የተወደደ እንደሆነ አንችም በቈነጃጅት መካከል በእኔ ዘንድ እንደዚያ የተወደድሽ ነሽ፡፡" (መኃልይ. ፪፥፩)
ታላቁ የቤተክርስቲያን አባት ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ "አይንህን አንስተህ ፍጥረታትን ተመልከት፤ስለ እግዚአብሔር የሚናገሩ አሻራዎቹን በየቦታው ታገኛለህ፤ አይንህን ዝቅ አድርገህ ቅዱሳት መጻሕፍትን አንብብ፤ ስለ እርሱ የሚናገሩ ምሳሌዎችን ታገኛለህ" ይላል (Hymns Against Heresies)፡፡ ለኑሮ ፍጆታ ከሚጠቅመን...
አንብር መስቀልየ በዲበ መስቀል
- Details
- Created on Tuesday, 01 October 2013 03:25
- Written by ቀዳሚ ገጽ
መስከረም 20 ቀን 2007 ዓ.ም.
በእግዚአብሔርና በሰው ልጆች መካከል የነበረውን የጥል ግድግዳ ያፈርስ ዘንድ ከአምስት ሺህ አምስት መቶ ዘመን በኋላ ከሦስቱ አካል አንዱ አካል አምላካችን ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ተወልዶ፤ እንደ ሕፃናት ቀስ በቀስ አድጎ፤ ወንጌልን ለዓለም ሰብኮ፤ ለሰው ልጆች ቤዛ ይሆን ዘንድ፤ በሞቱ ሞትን ይሽር ዘንድ፤ በመስቀል ላይ ተሰቀለ፡፡ በትንሣኤውም ለሰው ልጆች ትንሣኤን አወጀ፡፡ በእግዚአብሔርና በሰው ልጆች መካከል የነበረውንም የጥል ግድግዳ አፈረሰ፡፡ የሰው ልጆች ያጣነው...
ደብረ ጽጋጋ አቡነ አኖሬዎስ ገዳም
- Details
- Created on Tuesday, 24 September 2013 03:22
- Written by ቀዳሚ ገጽ
በመ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ
የአቡነ አኖሬዎስ ገዳም ደሴ ዙሪያ በጽጋጋ የሚገኝ ሲሆን ከደሴ ወደ መካነ ሰላም በሚወስደው መንገድ በ12 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል፡፡ ገዳሙ የተመሠረተውም በ1317ዓ.ም በንጉሥ ዓምደ ጽዮን ዘመነ መንግሥት ሲሆን ግብፃዊው አቡነ ያዕቆብ ከግብፅ ወደ ኢትዮጵያ መጥተው የደብረ ሊባኖሱን እጨጌ አቡነ ፊልጶስን አስጠርተው፤ ለስብከተ ወንጌል መስፋፋት “ኢትዮጵያ በአንድ ጳጳስ መወሰን የለባትም፡፡ ስለዚህ ዐሥራ ሁለት አበው መርጠን ክርስትና ይስፋፋ” ብለው ባቀረቡት ሐሳብ መሠረት፤ አቡነ ፊልጶስ ዘደብረ ሊባኖስ /ኤጲስ ቆጶስ/፣አቡነ አ...
ቅዱስ መስቀል ፍቅር ነው
- Details
- Created on Tuesday, 25 September 2012 03:18
- Written by ቀዳሚ ገጽ
መስከረም 14 ቀን 2007 ዓ.ም.
አባ ዘሚካኤል
ወሶበ ርእዮሙ እግዚእ ኢየሱስ ለእሙ ወለረድኡ ዘያፈቅር ይቀውሙ፤ ጌታችን መድኀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚወደውን ደቀ መዝሙርና እመቤታችንን ከእግረ መስቀል ቁመው ባያቸው ጊዜ፣ ወይቤላ ለእሙ ኦ ብእሲቶ ነዋ ወልድኪ፤ አንቺ ሆይ ልጅሽ ይርዳሽ ያጽናናሽ አላት፡፡ ውሉድኪ ሲል ነው በዮሐንስ እኛን ለርስዋ መስጠቱ ነውና፡፡ ወይቤሎ ለውእቱኒ ረድ ነያ እምከ፣ ደቀ መዝሙሩንም እነኋት እናትህ ታጽናህ አለው እምክሙ ሲል ነው፡፡ በዮሐንስ እርስዋን ለኛ መስጠቱ ነውና፡፡(ዮሐ. 19: 26-27)
...
በዓለ ሲመቱ ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል
- Details
- Created on Sunday, 20 November 2011 05:03
- Written by ቀዳሚ ገጽ
የሰው ልጅ በገነት እንደ ቅዱሳን መላእክት በቅድስና አምላኩን በማመስገን በደስታ ይኖር ነበር፡፡ ነገር ግን “ክፉና ደጉን ከምታሳውቀው ዕፀ በለስ እንዳትበላ” ተብሎ የተሰጠውን ትእዛዝ በመተላለፉ ምክንያት ከአምላኩ ተለየ(ዘፍ.3፡6)፡፡እግዚአብሔር በአርአያውና በአምሳሉ የፈጠረው ሰው ክብሩን አጣ፣ ጸጋው ተገፈፈ፣ ፈጣሪውንም አሳዘነ፡፡ ቅዱሳን...
“ሰው ማለት ምን ማለት ነው?”
- Details
- Created on Monday, 31 October 2011 08:48
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ነሐሴ 26 ቀን 2007ዓ.ም
ሰው ማለት ነፋሳዊነት፣ እሳታዊነት፣ ውኃዊነት፣ መሬታዊነት ባሕርያት ያሉት በነፍስ ተፈጥሮውም ነባቢት ለባዊትና ሕያዊት የሆነች ነፍስ ያለችው ፍጥረት ነው፡፡ እንዲህ ብለን ግን የሰውን ተፈጥሮ ጠቅልለን መናገር አይቻለንም፡፡ ምክንያቱም ሰውን ከሌሎች ፍጥረታት ይልቅ እጅግ ልዩ በሆነ መልኩ በእግዚአብሔር አርአያና አምሳል ተፈጥሮአልና፡፡ ስለዚህም ቅዱሳን አባቶች እንዲህ ብለው ሰው ለሚለው ስያሜ ትርጓሜ ይሰጡታል፡፡...
“በዚህች ዓመት ደግሞ ተዋት” ሉቃ.13÷6-9
- Details
- Created on Friday, 09 September 2011 11:12
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ጳጉሜን 3/2006 ዓ.ም.
ርእሰ ዐውደ ዓመት ዮሐንስ
- Details
- Created on Thursday, 10 September 2009 09:45
- Written by ቀዳሚ ገጽ
ጳጉሜን 5 ቀን 2006 ዓ.ም.
ዲ/ን ዘላለም ቻላቸው
"የአሕዛብን ፈቃድ ያደረጋችሁበት ያለፈው ዘመን ይበቃል" /1ኛ.ጴጥ.4.3/
መስከረም 1 ቀን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያንና የኢትዮጵያውያን የዘመን መለወጫ በዓል ነው፡፡ ይህንን ምክንያት አድርገን በዚህ ጽሑፍ የዘመን አቆጣጠርን ምንነትና ታሪክ፣ የኢትዮጵያን የዘመን አቆጣጠር እንዲሁም የዘመን መለወጫ በዓልና አዲስ ዓመት ሊኖራቸው የሚገባውን መንፈሳዊ ትርጉምና ፋይዳ አስመልክተን አንዳንድ ነገሮችን እንመለከታለን፡፡ እግዚአብሔር ማስተዋሉን ያድለን፤...