• Skip to content
  • Jump to main navigation and login

Nav view search

Navigation

Search

Logo
You are here: Home

This Site

  • Home

Articles Most Read is closed

  • “ሰው ማለት ምን ማለት ነው?”
  • የአገልጋይ መንፈሳዊ ባሕርያት
  • ዜና ቤተክርስቲያን ሐምሌና ነሐሴ 2006 ዓ.ም
  • አርሴማ
  • ምኩራብ

Archived Articles is closed

  • August, 2013

ሰበር ዜና – ቋሚ ሲኖዶስ: የተሐድሶ ኑፋቄ በኮሌጆች የሚገኝበትን ኹኔታ የሚያጠና ኮሚቴ ሠየመ፤ ለፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶአውያኑ የእምነት መግለጫ ምላሽ እን

Details
Created on Friday, 12 February 2016 08:47
Written by haratewahido
  • በመንበረ ፓትርያርኩ ይፋዊ መግለጫ ይሰጥበታል
  • አሳታሚው እና ማተሚያ ቤቱ በሕግ ይጠየቃሉ

head-of-eotc-patriarchate

ቋሚ ሲኖዶስ፥ በዛሬ፣ የካቲት 4 ቀን 2008 ዓ.ም. ሳምንታዊ መደበኛ ስብሰባው፣ ለቤተ ክርስቲያናችን የህልውና ስጋት የኾነውን የፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶ ኑፋቄ ከመከላከልና ከማጋለጥ አኳያ  ወሳኝ የኾኑኹለት ዐበይት ውሳኔዎችን አሳልፏል፤ ትእዛዞችንም ሰጥቷል፡፡

የተሐድሶ መናፍቃን፣ መንፈሳውያን ኮሌጆችን የእንቅስቃሴአቸው ዕንብርትና ማእከል(ስትራተጅያዊ ቦታ) በማድረግ የቤተ ክርስቲያናችንን አስተምህሮ በአጭር ጊዜ ወደ ፕሮቴስታንታዊ አቅጣጫና መንገድ ለመለወጥ በኅቡእ ስ...

Read more: ሰበር ዜና – ቋሚ ሲኖዶስ: የተሐድሶ ኑፋቄ በኮሌጆች የሚገኝበትን ኹኔታ የሚያጠና ኮሚቴ ሠየመ፤ ለፕሮቴስታንታዊ ተሐድሶአውያኑ የእምነት መግለጫ ምላሽ እን

በዲላ ማረሚያ ቤት አዳዲስ አማንያን የሥላሴ ልጅነትን አገኙ

Details
Created on Thursday, 11 February 2016 04:18
Written by ማሕበረ ቅዱሳን

01dilla

የካቲት 3 ቀን 2008 ዓ.ም

ከዲላ ወረዳ ማእከል

 የዲላ ወረዳ ማእከል ትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል ከሰንበት ትምህርት ቤቶች ጋር በመተባበር በዲላ ማረሚያ ቤት ያስተማሯቸውን 48 ኢ አማንያን የነበሩ የሕግ ታራሚዎች ተጠምቀው የሥላሴ ልጅነትን አገኙ፡፡...

Read more: በዲላ ማረሚያ ቤት አዳዲስ አማንያን የሥላሴ ልጅነትን አገኙ

በሐዋሳ ማረሚያ ቤት አዲስ አማንያን ተጠመቁ

Details
Created on Wednesday, 10 February 2016 05:34
Written by ማሕበረ ቅዱሳን

001hawassat

የካቲት 2 ቀን 2008 ዓ.ም

ከሐዋሳ ማእከል

 በሲዳማ፣ ጌዲኦ፣ አማሮና ቡርጂ ሀገረ ስብከት በሐዋሳ ማረሚያ ቤት ውስጥ የሚገኙ 76 አዳዲስ አማንያን የሕግ ታራሚዎች ተጠምቀው የሥላሴ ልጅነት ማግኘታቸውን የሐዋሳ ማእከል ገለጸ፡፡...

Read more: በሐዋሳ ማረሚያ ቤት አዲስ አማንያን ተጠመቁ

በኮንሶ ወረዳ ከ540 በላይ ሰዎች ተጠመቁ

Details
Created on Monday, 01 February 2016 04:28
Written by ማሕበረ ቅዱሳን

አትም

አርባ ምንጭ ማእከል

ጥር 23 ቀን 2008 ዓ.ም

 

በጋሞ ጎፋ ሀገረ ስብከት በኮንሶ ወረዳ ኮልሜ፣ አባሮባ እና ዱሮ (አርፋይዴ፣ኦካይሌ፣ ጉላይዴ፣ ቦይዴ፣ ማደሪያ እና ካሻሌ) ቀበሌያት ከ540 በላይ ሰዎች ጥር 11 ቀን 2008 ዓ.ም ተጠመቁ፡፡የጋሞ ጎፋ ሀገረስ ስብከት በዕለቱ የማጥመቅ ሥነ-ስርዓቱን እንዲፈጽሙ ወደስፍራው ያቀኑትን ሁለት ካህናት የመደበ ሲሆን የኮንሶ ወረዳ ቤተ ክህነት፣ ማኅበረ ቅዱሳን አርባ ምንጭ ማእከል የስብከተ ወንጌል ክፍል፣ ሰባት የግቢ ጉባኤያት ዲያቆናት እና የካራት ወረዳ ማእከል በቦታው በመገኘት ጥምቀቱን አስተባብረዋል፡፡...

Read more: በኮንሶ ወረዳ ከ540 በላይ ሰዎች ተጠመቁ

የተሐድሶ መናፍቃን ድፍረት የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ ለመቀልበስ እስከ መሞከር

Details
Created on Wednesday, 06 January 2016 03:56
Written by ማሕበረ ቅዱሳን

አትም

ባለፉት ተከታታይ ዕትሞች ስለ ተሐድሶ መናፍቃን እንቅስቃሴ የትኩረት አቅጣጫዎች፣ ስልትና ግብ ማቅረባ ችን ይታወቃል፡፡ በዚህ ዕትም ደግሞ ተሐድሶ መናፍቃን ጥፋታቸውን አምነ ውና ተጸጽተው ከመመለስ ይልቅ የቅ ዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ ካለመቀበል አልፎ ውሳኔዎችን ለማስቀልበስ እስከ መሞከር ድረስ የሚያደርጉትን ከንቱ ሩጫ እናቀር ባለን፡፡ መልካም ንባብ!...

Read more: የተሐድሶ መናፍቃን ድፍረት የቅዱስ ሲኖዶስን ውሳኔ ለመቀልበስ እስከ መሞከር

አምልኮተ ሰይጣን - ፍጻሜ “ተሐድሶ”?

Details
Created on Wednesday, 06 January 2016 03:23
Written by ማሕበረ ቅዱሳን

አትም

ባለፉት ተከታታይ ዕትሞች ስለ ተሐድሶ መናፍቃን እንቅስቃሴ አጠቃላይ ሁኔታ እና የትኩረት አቅጣጫዎች እንዳ ቀረብንላችሁ ይታወቃል፡፡ በዚህ ዕትም ደግሞ የተሐድሶ መናፍቃን ግብ ምን እንደሆነ እናስነብባችኋለን፤ መልካም ንባብ ይሁንላችሁ፡፡
እሱባለው በለጠ የተባሉ ጸሐፊ "የገሃነም ደጆች ፕሮቴስታንታዊ ጅሃድ በኢትዮጵያዊነት - ተዋሕዶነት ላይ ሲፋ ፋም" በሚለው መጽሐፋቸው አውሮፓ ውያን፣ የካቶሊክና የፕሮቴስታንት እንዲሁም የተሐድሶ መናፍቃን የኢት ዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስ ቲያንን ለማጥቃት የፈለጉበትን ምክን ያት ሲገልጡ "ፈረንጆች ሃይማኖታ ችንን...

Read more: አምልኮተ ሰይጣን - ፍጻሜ “ተሐድሶ”?

መንክር ስብሐተ ልደቱ፤ የመወለዱ ምሥጢር ድንቅ ነው

Details
Created on Wednesday, 06 January 2016 03:02
Written by ማሕበረ ቅዱሳን

አትም

{gallery count=1 width=350 height=300 counter=1 links=0 alignment=center animation=3000}ledete2004{/gallery}

«እግዚአብሔር የሠራት ቀን ይህች ናት፤ ሐሴትን እናድርግ፤ በእርስዋም ደስ ይበለን፡፡» መዝ. 117·24 ይህች ዕለት ዕለተ ኃይል፣ ዕለተ አድኅኖ፣ ዕለተ ብሥራት፣ ዕለተ ቅዳሴ፣ ዕለተ ልደት፣ ዕለተ አስተርዕዮ ናትና ዓለም ሳይፈጠር አስቀድሞ ከአብ ባሕርይ ዘእምባሕርይ፣ አካል ዘእምአካል፣ የተወለደ ወልድ ዋሕድ ኋላም ከድንግል አካል ዘእምአካል ባሕርይ ዘእምባሕርይ በዚህች ዕለት...

Read more: መንክር ስብሐተ ልደቱ፤ የመወለዱ ምሥጢር ድንቅ ነው

ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች መድረስ እንደሚገባ ቅዱስ ፓትርያርኩ አሳሰቡ

Details
Created on Wednesday, 06 January 2016 02:43
Written by ማሕበረ ቅዱሳን

አትም

የልደት ክርስቶስ በዓል የሰላምና የደስታ፣ የአንድነትና የፍቅር፣ የነፃነትና የእኩልነት በዓል ሊሆን እንደሚገባ አባ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለ ሃይማኖት ታኅሣሥ 26 ቀን 2008 ዓ.ም በሰጡት መግለጫ አስታወቁ፡፡...

Read more: ድጋፍ ለሚሹ ወገኖች መድረስ እንደሚገባ ቅዱስ ፓትርያርኩ አሳሰቡ

ኢዛናና የነገረ ክርስቶስ እምነቱ

Details
Created on Tuesday, 08 December 2015 05:40
Written by ዳንኤል ክብረት

ኢዛናና የነገረ ክርስቶስ እምነቱ

click here for pdf
በኢትዮጵያ ታሪክ ክርስትናውን በይፋ ያወጀው ንጉሥ ኢዛና ነው፡፡ ኢዛና ክርስትናውን በይፋ በማወጅ ብቻ ሳይሆን በድንጋይ ላይ የጦርነት ታሪኩን መዝግቦ በማቆየትም ይታወቃል፡፡ ምንም እንኳን የታሪክ ሊቃውንት በኢትዮጵያ ክርስትና የተሰበከበትን ጊዜ ከ4ኛው መክዘ ቢጀምሩትም የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ሊቃውንት ግን ከጃንደረባው መጠመቅ አንሥተው ይቆጥሩታል፡፡
በኢትዮጵያ የክርስትና ትምህርት ቀደም ብሎ የተጀመረ ቢሆንም ኦፊሴላዊ እምነት የሆነውና መሠረት ባለው ጽኑ ዐለት ላይ የተተከለው ግን በ4ኛው መክዘ የፍሬምናጦስን ስብከትና
...
Read more: ኢዛናና የነገረ ክርስቶስ እምነቱ

ላስቬጋስ - ጎንደር

Details
Created on Friday, 30 October 2015 22:05
Written by ዳንኤል ክብረት

ላስቬጋስ - ጎንደር
click here for pdf
አሜሪካ ስመጣ ሦስት ቦታ ያለው የቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ይማርከኛል፡፡ ላስቬጋስ  ኪዳነ ምሕረትና ቅዱስ ሚካኤል፣ ዴንቨር መድኃኔዓለምና ሚነሶታ ቅድስት ሥላሴ፡፡ ሃይማኖታቸውን የተረዱ፣ ለአገልግሎት የተጉና ምራቃቸውን የዋጡ ክርስቲያኖች ያሉበት ቦታ፡፡ ወደነዚህ ቦታዎች ስመጣ ከማስተምረው የምማረው ይበልጣል፡፡ በአስቸጋሪው የአሜሪካ ኑሮና ፈተና ውስጥ የቤተ ክርስቲያን እምነትን፣ ሥርዓትና ትውፊትን ጠብቆ፣ ጊዜን
...
Read more: ላስቬጋስ - ጎንደር

Meskel መስቀል 2015

Details
Created on Saturday, 05 September 2015 02:15
Written by Announcements

Meskel: Sunday, September 20, 2015, at Phalen Park, Saint Paul, Minnesota.

Click here to learn more about Meskel

Meskel መስቀል 2015

...

Read more: Meskel መስቀል 2015

Qidus Yohannes and New Year Celebration

Details
Created on Saturday, 05 September 2015 02:12
Written by Announcements

Annual feast of John the Baptist and Ethiopian New Year Celebration on September 12 (4pm-8pm) and September 13 (3am-1pm).

Qidus Yohannes and New Year Celebration

Read more: Qidus Yohannes and New Year Celebration

“ሰለ ቤተ ክርስቲያን ጸልዩ፤ ከእግራችን የሚተካ እንዲገኝ፤ እግዚአብሔር ተተኪ እንዳያሳጣን ጸልዩ”

Details
Created on Wednesday, 02 September 2015 02:40
Written by ማሕበረ ቅዱሳን

01abune kewst

/ብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ/

ነሐሴ 27 ቀን 2007 ዓ.ም

በእንዳለ ደምስስ

 ነሐሴ 26 ቀን 2007 ዓ.ም የብፁዕ አቡነ ፊልጶስ የቀብር ሥነ ሥርዓት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከተፈጸመ በኋላ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ስብከተ ወንጌል አዳራሽ ወዳጅ ዘመዶቻቻውን ለማጽናናት መርሐ ግብር ተካሒዷል፡፡ በዚህ መርሐ ግብር ላይ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ተገኝተው የነበረ ሲሆን፤ የማጽናኛ የወንጌል ትምህርት በብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ የሰላሌ ፍቼ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ተሰጥቷል፡፡...

Read more: “ሰለ ቤተ ክርስቲያን ጸልዩ፤ ከእግራችን የሚተካ እንዲገኝ፤ እግዚአብሔር ተተኪ እንዳያሳጣን ጸልዩ”

የብፁዕ አቡነ ፊልጶስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

Details
Created on Tuesday, 01 September 2015 11:44
Written by ማሕበረ ቅዱሳን

01 abune fil 1

ነሐሴ 26 ቀን 2007 ዓ.ም

በእንዳለ ደምስስ

 የኢሉባቦርና የጋምቤላ አህጉረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ የብፁዕ አቡነ ፊልጶስ ሥርዓተ ቀብር ቅዱስ ፓትርያርኩ፤ ብፁዓን አበው ሊቃነ ጳጳሳት፤ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፤ ወዳጅ ዘመዶቻቸውና ምእመናን በተገኙበት ነሐሴ 26 ቀን 2007 ዓ.ም በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ከረፋዱ 4፡00 ሰዓት ተፈጽሟል፡፡...

Read more: የብፁዕ አቡነ ፊልጶስ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ

ዕጉለ ቋዓት፥ ደስያት

Details
Created on Tuesday, 01 September 2015 01:13
Written by ማሕበረ ቅዱሳን

ዕጉለ ቋዓት፥ ደስያት

ነሐሴ 26 ቀን 2007ዓ.ም

ከነሐሴ 10 እስከ ነሐሴ 27 ቀን ድረስ ያሉት 17 ዕለታት የሚጠሩበት ነው፡፡ በዚህ ክፍለ ክረምት ፍጥረታትና በባሕር የተከበቡ ደሴቶች የሚታወሱበት ሲሆን ወቅቱም ዕጓለ ቋዓት ደስያት ዐይነ ኩሉ ይባላል፡፡ ዕጓለ ቋዓት የሚለው ቃል ቁራን ሲያመለክት፣ ቁራ ሲወለድ ያለ ፀጉር በሥጋው ብቻ ይወለዳል፡፡ እናትና አባቱም እነርሱን ባለመምሰሉ ደንግጠው ይሸሻሉ፤ በዚህ ጊዜ የሚንከባከበው ሲያጣ እግዚአብሔር በረድኤት አፉን ከፍቶ ምግብ ሲሻ ተሐዋስያንን ብር ብር እየደረገ ከአፉ ያስገባለታል፡፡€œልጆቹ ወደ እግዚአብሔር ሲጮኹ፥ የሚበሉት...

Read more: ዕጉለ ቋዓት፥ ደስያት

ፍልሰታና ሻደይ

Details
Created on Saturday, 22 August 2015 12:05
Written by ማሕበረ ቅዱሳን

ፍልሰታና ሻደይ

ነሐሴ 14 ቀን 2007 ዓ.ም.

ከሰቆጣ ማእከል

 ከጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በኋላ በመላው ዓለም የክርስትና እምነት በሐዋርያቱ መሰበክ ከጀመረበት ጊዜ ጀምሮ በኢትዮጵያ ሀገራችን የክርስትና እምነት ተሰብኳል፡፡ በተለይም በሀገራችን የሰሜኑ ክፍል ሕዝበ ክርስቲያኑ ለረጅም ዘመናት ሥርዓተ አምልኮ ሲፈጽምባቸው እንደነበሩና አሁንም አገልግሎት እየሰጡ እንደሆነ በአካባቢው የሚገኙ በርካታ ጥንታዊ አብያተ ክርስቲያናትና መንፈሳዊ ቁሶች ያስረዳሉ። እነዚህም የሚዳሰሱና የማይዳሰሱ መንፈሳዊ ቅርሶች ናቸው። ከማይዳሰሱ መንፈሳዊ ቅርሶች መካከል የተለ...

Read more: ፍልሰታና ሻደይ

የእመቤታችን ዕርገት

Details
Created on Friday, 21 August 2015 13:30
Written by ማሕበረ ቅዱሳን

ነሐሴ 15 ቀን 2007 ዓ.ም

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ነሐሴ ዐሥራ ስድስት በዚች ቀን አምላክን የወለደች እመቤታችን ድንግል ማርያም ሥጋዋ ወደ ሰማይ ያረገበት መታሰቢያዋ ሆነ፡፡


ከዕረፍቷም በኋላ ከእርሳቸው ስለመለየቷ ሐዋርያት ፈጽሞ እያዘኑ ነበር፡፡...

Read more: የእመቤታችን ዕርገት

ደብረ ታቦርና ቡሄ

Details
Created on Tuesday, 18 August 2015 08:19
Written by ማሕበረ ቅዱሳን

ነሐሴ 12 ቀን 2007 ዓ.ም.

መ/ር ሳሙኤል ተስፋዬ

የኢትየጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ከምታከብራቸው ዘጠኝ ዓበይት በዓላት አንዱ የደብረ ታቦር በዓል ነው። በየዓመቱ ነሐሴ ፲፫ ቀን የሚከበረው ይህ በዓል መሠረቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው፡፡ ደብረ ታቦር ኢየሱስ ክርስቶስ ሦስት ደቀመዛሙርቱን ይዞ ወደ ተራራው የወጣበትና ፊቱ እንደ ፀሐይ የበራበት፣ ልብሱም እንደብርሃን ነጭ የሆነበት፣ ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበት ተራራ ነው።...

Read more: ደብረ ታቦርና ቡሄ

የምሥጢር ቀን

Details
Created on Tuesday, 18 August 2015 07:39
Written by ማሕበረ ቅዱሳን

የምሥጢር ቀን

ነሐሴ 12 ቀን 2007 ዓ.ም.

ሊቀ ሊቃውንት ስምዐ ኮነ መላክ

በምዕ/ጐጃም ሀገረ ስብከት የ፬ቱ ጉባኤያት መምህር

 የአምላክ ሰው መሆን አንዱ ምክንያት ምሥጢረ መለኮት ለተሰወረበት ዓለም ምሥጢረ መለኮትን መግለጥ ነው፡፡ ክፉውንና ደጉን ለይቶ ከሚያስታውቀው ዛፍ የተነሳ ከ8ኛ መዐርግ ላይ ሆኖ በመፈጠሩ የተሰጠውን ከፍተኛ የዕውቀት ጸጋ ክፉ ዕውቀት ስለተጨመረበት ለነፍሱ ምሥጢረ መለኮትን ማወቅ የሰው ልጅ ተስኖት ነበር ፡፡ ጌታችን ወደዚህ ዓለም ሲመጣ ዓለም ምንም ምሥጢር የላትም ነበር፡፡ ምሥጢራት ሁሉ በልበ መለኮት ተሰውረው ይኖሩ ነበር እንጂ፡፡ በሌላ አ...

Read more: የምሥጢር ቀን

More Articles...

  1. Letter from His Holiness Abba Matthias I Patriarch of EOTC
  2. ተዘጋጅታችሁ ኑሩ ማቴ 24፤44
  3. የሰበካ ጉባኤ አባላትን አቅም ለማሳደግ ሥልጠና ተሰጠ
  4. የሐዊረ ሕይወት መርሐ ግብር በቅድስት ጣራ ገዳም ተካሄደ
  5. በባሕር ዳር ማእከል ለግቢ ጉባኤያት ተወካዮች ሴሚናር ተሰጠ

Page 1 of 7

  • Start
  • Prev
  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • 5
  • 6
  • 7
  • Next
  • End

Powered by Kidist Selassie EOTC!®